Аналитика Telegram-канала
Подписчики
57 066
Охват за 24 ч
5,6K
ER за 24 ч
9,77%
Публикаций
7 509

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

19.1119.1119.1119.1120.1120.11
461
Средний охват
732
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

2 608
Упоминаний
1 220
Из них репостов
237
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 7 509 2 из 7 509
ለችግርህ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ንገረው! አንዳንድ ጊዜ ችግሮቻችን ከአቅማችን በላይ ሲሆኑ ተስፋ እንቆርጣለን፤ መውጫ መንገድ የሌለው ይመስለናል። ነገር ግን በዚያ ሁሉ መካከል ልንዘነጋው የማይገባ አንድ እውነት አለ፤ ለእኛ የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻላል። ስለዚህ ችግርህን ከእግዚአብሔር በላይ ከፍ አታድርግ። ችግርህ ምንም ያህል ቢበረታ ከእርሱ ኃይል በላይ አይደለም። የሚያስፈልግህ በችግርህ ላይ ብቻ ማተኮር ሳይሆን በእግዚአብሔር መታመን ነው። የችግርህ ታላቅነት ምንም ያህል ቢሆን፣ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ፈጽሞ አይበልጥም! እናም፦ «ለእግዚአብሔር የችግርህን ታላቅነት አትንገረው፤ ነገር ግን ለችግርህ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ንገረው!»
ещё
99 3 1 20 ноя, 08:54

1 0 20 ноя, 08:53
Фото
#የንግሥ_በዓል_ጥሪ የዓለም ሁሉ መምህር የሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዓመታዊ ንግሥ በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከአያት 49 ወረድ ብሎ ኩራ ጅዳ ደብረ ገነት ቅዱስ በዓለወልድ ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ኅዳር 17/2019 ዓም የሥጋው ፍልሰት መታሰቢያ ይከበራልና ከዋዜማው አገልግሎት ጀምሮ ተገኝተን እናከብር ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጥሪ እናስተላልፋለን። የጎግል ማፕ መረጃ እና ስልክ፦ https://maps.app.goo.gl/vvA9GhgjpjAPcQUD7 +251913445958 +251947152583 ቴሌግራም፡ t.me/FNOAFW ቀጠሮዎን ከወዲሁ ያስተካክሉ!
ещё
727 3 10 19 ноя, 21:51
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней