Аналитика Telegram-канала
Подписчики
107 976
Публикаций
446

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

26.1029.10
1,9K
Средний охват
3,2K
Лучший результат
Показаны 2 публикации — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

58
Упоминаний
53
Из них репостов
12
Каналов
Все упоминания

Последние посты

2 из 446 2 из 446
Фото
🚀 የሥራ እድል ማስታወቂያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👷 ክፍት የስራ መደቦች 🔹 Animal Science / Production – 11 ቦታ 🔹 Civics and Ethical Education – 1 ቦታ 🔹 Computer Science – 4 ቦታ 🔹 Agri-Business and Value Chain – 2 ቦታ 🔹 Rural Development / Agricultural Extension – 2 ቦታ 🔹 Agricultural Economics – 1 ቦታ 🔹 Agricultural Machinery and Equipment Operation and Maintenance – 12 ቦታ 🔹 Animal Health – 7 ቦታ 📌 ተጨማሪ መስፈርቶች አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ። ለወንድ አመልካቾች ዝቅተኛው CGPA 3.5 እና ለሴት አመልካቾች 2.7 አመልካቾች ኦሪጅናል እና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎችን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ፣ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል /ወረዳ ወይም ቀበሌ/ በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በኋላ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። https://job-forms.lmis.gov.et/apply/post-hr-2026-10-26 ☎️ አስተያየት እና ጥቆማዎን በ 9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
ещё
3 198 48 47 29 окт, 12:46
Фото
🚀 የሥራ እድል ማስታወቂያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👷 ክፍት የስራ መደቦች 🔹 Animal Science / Production – 11 ቦታ 🔹 Civics and Ethical Education – 1 ቦታ 🔹 Computer Science – 4 ቦታ 🔹 Agri-Business and Value Chain – 2 ቦታ 🔹 Rural Development / Agricultural Extension – 2 ቦታ 🔹 Agricultural Economics – 1 ቦታ 🔹 Agricultural Machinery and Equipment Operation and Maintenance – 12 ቦታ 🔹 Animal Health – 7 ቦታ 📌 ተጨማሪ መስፈርቶች አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ። ለወንድ አመልካቾች ዝቅተኛው CGPA 3.5 እና ለሴት አመልካቾች 2.7 አመልካቾች ኦሪጅናል እና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎችን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ፣ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል /ወረዳ ወይም ቀበሌ/ በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በኋላ በዚህ ማስፈንጠሪያ በዚህ ማስፈንጠሪያ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️ አስተያየት እና ጥቆማዎን በ 9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
ещё
569 1 26 окт, 10:22
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней