Аналитика Telegram-канала
Подписчики
411
Охват за 24 ч
77
ER за 24 ч
18,73%
Публикаций
763

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
27 окт30 окт2 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

27.1028.1028.1030.1030.1031.10
10
Средний охват
19
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

11
Упоминаний
5
Из них репостов
4
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 763 2 из 763
Фото
🌿 በጎ ፈቃደኝነት በጎ ፈቃደኝነት ጊዜን ማሳለፍ ብቻ ሳይሆን፣ ሕይወትን መቀየር፣ ተስፋን መፍጠርና የሰውን ልብ ማስደሰት ነው። በጎ ፈቃደኝነት የሰውን ልብ የሚያቀራርብ፣ ማህበረሰብን የሚያጠናክር የበጎነት መንገድ ነው። ❤️ በዚህ ርዕስ ዙሪያ ልዩ ስልጠና ነገ 📆በቀን 22/02/2019 ዕለተ እሁድ ⏰ጠዋት 2:30-6:30 📍በበጥበብ ዋና ቢሮ ቄራ ዴታሞ ህንፃ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://forms.gle/9UseF7TKUBKx5SRw5 ለተጨማሪ መረጃ:- 0963166990 #በጎፈቃደኝነት #እስልምና #አንድነት #መረዳዳት #ማህበራዊኃላፊነት
ещё
8 0 3 31 окт, 12:53
Фото
✨ባለሳፍነው እሮብ (18/02/2019) በበጥበብ የቲክቶክ ገፅ ላይ ጌታህ ማነው? የተሰኘ ርዕስ እውን ታውቀዋለህ?  በሚል ንዑስ ርዕስ ስር የቀጥታ ስርጭት ቆይታ ማድረጋችን የሚታወስ ነው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ቆይታችን በሚከተለው መልኩ አጠር ብሎ ቀርቧል፤ ተጋበዙልን፡፡ Tiktok https://tinyurl.com/yc3ryz49 Telegram https://t.me/beTibeb_In Facebook http://fb.me/61589258491936 #ጌታህ_ማነው? #ቀጥታ_ስርጭት
ещё
6 1 3 30 окт, 13:17
Фото
ሶላት- የልብ ሰላም፣ የነፍስ ብርሃን ሶላት ከአላህ ጋር የምንገናኝበት፣ የልባችንን ጭንቀት ወደ እርጋታ፣ የነፍሳችንንም ጥማት ወደ እርካታ የምንለውጥበት ውድ የአምልኮ ጊዜ ናት። በእያንዳንዱ ሱጁድ ውስጥ የባርነታችንን እውነት፣ የአላህን ታላቅነትና የእርሱን ቅርበት እናስታውሳለን። ሶላት ፤ ከመጥፎ ድርጊቶች እንድንርቅ፣ በመልካም ሥነ-ምግባር እንድንኖርና በየቀኑ ወደ አላህ የበለጠ እንድንቀርብ ትረዳናለች። ያማረ ጁምዓን ተመኘን✨ اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. #ጁምዓ #ሰላት #ቁርዐን #ሰለዋት #በጥበብ_ኢስላማዊ_ማህበር Telegram https://t.me/beTibeb_In Facebook http://fb.me/61589258491936
ещё
8 0 4 30 окт, 07:02
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней