Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 690
Охват за 24 ч
267
ER за 24 ч
7,24%
Публикаций
2 878

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
9 ноя12 ноя15 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

13.1113.1113.1114.1114.1115.11
34
Средний охват
72
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

31
Упоминаний
15
Из них репостов
11
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 2 878 2 из 2 878
እያንዳንዱ ነገር ህግ አለው ግን ? ኖ በዚህ መልኩ አድርገው ተብሎ መንገድ ይቀየስለታል ? ለምሳሌ ፍቅር ? አንዳንዱ አፍቃሪ time & space ሁሉ ተፈቃሪው ሆኖበት ይዋልላል ። ለሱ ቦታ ማለት ተፈቃሪው .... ጊዜ ማለት ከተፈቃሪው ጋር የሚያሳልፈው ብቻ የሆነበት የለም ? እያት ጨረቃዋን ሲባል ተናፋቂውን በጨረቃ ምስል ተክቶ ....እይ ተራራውን ሲባል ዳመና ላይ የተጋደመ ፍቅሩን ብቻ የሚያይ አፍቃሪ የለም ? ወደፊት ብሎ ለማሰብ ሲሞክር የሚያየው የሚያጥርበት ..... ድሮኮ ሲል ከየሆነ ትላንት የማያልፍለት ሞልቷል ። ፍቅርን ሊገድብ የሚችል አንዳች ሀይል የለም ! አፍቃሪን ለማሳመን የምትኳትንበት ሎጂክ ሁሉ ለዚያ ሰው ምንም ነው .... ለማሣመን ወጥተህ የምትወርድበት ሀሳብ ሁሉ ለሱ አለማሠብ ነው ምክንያቱም አፍቃሪ አለሙ ተፈቃሪው ነው ..... ስቃይና ሀሴቱ ....ደስታና ሀዘኑ ምንጩ ያ የሱ አለም ብቻ ነው ። እንደዚ አይነት አፍቃሪ እጦት የማይመልሰው ...ከሰው ተራነት መውጣት የማያነቃው ... መሰደብ መተረቡ ወዲህ ምድር የማይጎትተው ነው ። የዚህ አይነት ፍቅር የምርም ፍቅር ነው.... መስተካከል ካለበትም ከሱ በላቀው የጌታው ፍቅር እንጂ ተግሳፅና ሌላው ህግ ሁሉ ምኑም ነው ።
ещё
46 0 2 15 ноя, 11:58
ነገሮች እየተለወጡ ነው! ተመልከት ትርጉም የምንሰጣቸው ነገሮች ጨለምተኛውን እኛነታችንን የሚገነቡ ናቸው ። አለም እየቀዘቀዘች ነው ለመቆም የሚረዳትን ሁሉ እያጣች እየተንገዳገደች ነው ። ሰው ሁሉ ያለ ደስታ እየሳቀ ነው....ያለተስፋ እያለመ ነው....ያለነፍስ እየኖረ ነው። ብዙ ጠጥቶ ጠጥቶ መጨረሻውን እንዲሚያባክን ሰው ህይወት እየባከነች ነው ....የመጨረሻው ሆነን ይሆን ? እንደሰለቸ ሰው ጊዜ መረጋጋት ተስኖታል....እንደታከተ ሰው ምድር እርጋት እርቋታል...ስራውን እንዳገባደደ እውነት ምርድን ለቋል....የቀረነው እኛ ብቻ ነን ! ግራ የገባን እኛ ....መጨረሻችን ያልታየን እኛ ብቻ! ከኛ ጋር የቀረው ብክነት ፣ ጦርነት፣ ምቀኝነት ፣ውሸት እና ብዙ መጥፎ ነገር ብቻ ነው ።
ещё
39 0 1 14 ноя, 20:32
አንድ ወንድም የሆነ የሀሳብ ስብስብ ላይ የሆነ ጥያቄ አነሳ ..... ለምንድነው የተወሰኑ ሀዲሶች ብቻ ሁሉም ጋር የደረሱት ? ከዛ በተቃራኒ ብዙዙ ሀዲሶች እያሉ ለምን ያ ብቻ ገንኖ እንዲወጣ ተደረገ ? በተለይ ስለመለያየት የሚያወራ ሀዲስ ሲሆን ! እኔ አላልኩም😶‍🌫
ещё
72 0 1 3 14 ноя, 20:17
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней