Аналитика Telegram-канала
Подписчики
263 735
Охват за 24 ч
658
ER за 24 ч
0,25%
Публикаций
17 117

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
1 ноя4 ноя7 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

06.1106.1106.1106.1106.1107.11
100
Средний охват
204
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

804
Упоминаний
603
Из них репостов
129
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 17 117 2 из 17 117
#አብዷል! 🫏 አንድ ቀን ጅቡ አህያውን ሊበላው አሳደደው። አህያው ግን እጅግ ፈጣን ስለነበር ጅቡ ቢሮጥ፣ ቢጥርና ቢደክምም ሊደርስበት አልቻለም። በመጨረሻ ጅቡ ተስፋ ቆርጦ ቆመና፣ ከራሱ ድክመት ይልቅ የአህያውን ጥንካሬ ለማጣጣል መረጠ። «ይሄ አህያ በጤናው ነው? አብዷል እንዴ?!» ብሎ ተናገረ ይባላል። በሕይወታችንም እንዲሁ ነው! አንዳንድ ሰዎች ሊያስቆሙህ፣ ሊያሸንፉህና ከግብህ ሊያስቀሩህ ይሞክራሉ። ነገር ግን በጥንካሬህ፣ በትጋትህና በቆራጥነትህ ማሸነፍ ሲያቅታቸው፣ የራሳቸውን ድክመት ከመቀበል ይልቅ አንተን ለማጣጣል ይሞክራሉ። ከዚያም የተለያዩ ስሞችን ይሰጡሃል፦ ❌ «ቡዳ ነው!» ❌ «ድግምታም ነው!» ❌ «ተንኮለኛ ነው!» ❌ «ምን አሰርቶ ነው?» ❌ «ዕድለኛ ብቻ ነው!» ምክንያቱም ስኬትህን በራስህ ጥረት ያገኘኸው መሆኑን መቀበል ይከብዳቸዋል። 📌 የሕይወት ስንቅ የሚያሳድድህ ሁሉ ሊያገኝህ አይችልም፤ የሚነቅፍህም ሁሉ ከአንተ የተሻለ አይደለም። ዋናው ነገር ሌሎች ስለ አንተ ምን እንደሚሉ ሳይሆን፣ አንተ ወዴት እየሄድክ እንደሆነ ነው። ጅቡ መጮኹን አያቆምም፤ አንተ ግን መሮጥህን አታቁም! ዝም ብለህ ወደፊት ተራመድ። ግብህ ላይ ድረስ! 💪 ❤️ የሌሎች አሉታዊ አስተያየት ከህልምህ እንዲያስቆምህ አትፍቀድ። 🔄 ይህን መልዕክት ለምትወዳቸው ወዳጅ ዘመዶች አጋሩ! @atronosee
ещё
17 1 7 ноя, 08:01
መልካም ጊዜ መቶ ፣ ልባችን እስኪያድብ ዝምታ ነው መልሴ ፣ ለሀበሾች ስድብ ኑሮና ህይወቱ ፣ ተዳምሮ እያመሰው በእብደት መንገድ ላይ ለሚንደረደር ሰው ሰደበኝ ብዬ ፣ ቃል ብመላለሰው እግዜር እንኳ ራሱ ፣ እኔን ነው ሚወቅሰው
ещё
114 0 3 6 ноя, 22:01
የሊቀ መልአኩ፥የሚካኤል ልጅ ናት   ስልጣን አለ በእጇ፥ ደሞ ምን ሊሳናት ሁን ብላ ብትሾመኝ ፥ከቅዱሳን እኩል ገነት ሄጄ መጣሁ ፥ በእቅፏ በኩል 🔘እንደልቡ🔘
ещё
204 3 5 6 ноя, 21:39
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней