Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 195
Охват за 24 ч
529
ER за 24 ч
16,56%
Публикаций
3 450

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
21 ноя24 ноя27 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

20.1120.1121.1122.1124.1125.11
78
Средний охват
150
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

103
Упоминаний
56
Из них репостов
25
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 3 450 2 из 3 450
Фото
🙏እንጸልይ🙏 ለብሃቪት ሕዝብ ክፍል በሕንድ ·       የሕዝብ ብዛት፦ 9,900 ·       ዋነኛ ቋንቋ፦  ኮንክዋኒ፣ ጎአን ·       ብዙ ተከታይ ያለው እምነት፦ሂንዱይዝም(100.00%) ·       ክርስትና፦ 0-0.1% ·       ወንጌላዊያን አማኞች፦ 0-0.1% ·       የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም፦  መጽሃፍ ቅዱስ ሙሉውን ተተርጉሞአል ። የጸሎት ርዕሶች🤲🏽 👉 የብሃቪት ሕዝብ በሚኖርባቸው ከተሞች፣ መንደሮችና የንግድ ማዕከላት ውስጥ የወንጌል ብርሃን እንዲበራ እንጸልይ። 👉ወደ ብሃቪት ሕዝብ የሚሄዱ፣ ልባቸው በርኅራኄ የተሞላና በመንፈስ ቅዱስ የተቀቡ ወንጌላውያንን፣ የቤተ ክርስቲያን ተካዮችንና ባህል-ተሻጋሪ አገልጋዮችን እንዲያስነሣና በመካከላቸው ሆነው የክርስቶስን ፍቅር በተግባር እንዲገልጡ እንጸልይ። OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
ещё
54 0 25 ноя, 17:01
Фото
✨ General Fellowship ✨ 🙏 የጸሎት ምሽት | Prayer night ⏰ 12:00lt 📆 ቅዳሜ ህዳር 19 | Saturday Nov 28 📍አማኑኤል ሕብረት ቤ/ክ | Amanuel church #general_fellowship #astu_ecsf #digital_strategy OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
ещё
35 1 5 24 ноя, 11:33
Фото
ሰላም እንደምን ቆያችሁ በጌታ የተወደዳችሁ😊 "ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን እንደሚሆን አንዳችን እንኳ ልናስብ ራሳችን የበቃን አይደለንም " 2ኛ ቆሮ 3:5 📚ከነገ ጀምሮ በሚኖራችሁ mid exam ብቃታችን የሆነው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ማስተዋል ያብዛላችሁ፣ አእምሮአችሁን ይባርክ! 📌 የምታደርጉትን ነገር ሁሉ ለጌታ ክብር አድርጉ እንደሚል ቃሉ በዚህም ፈተና በቅድስና በመፈተን የምናደርገውን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር እንድናደርግ ይሁን ። በርቱ!! መልካም ጥናት፣ መልካም ፈተና📚🙏 #ASTUECSF
ещё
59 2 9 22 ноя, 19:15
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней