Аналитика Telegram-канала
Подписчики
208
Охват за 24 ч
44
ER за 24 ч
21,15%
Публикаций
9
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
22 окт25 окт28 окт
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
01.1002.1002.1018.1022.1026.10
289
Средний охват
1,2K
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
22
Упоминаний
18
Из них репостов
6
Каналов
0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
Последние посты
3 из 9 2 из 9
የጫካው ንጉስ አንበሳ ከዘመናት በኋላ የሰውነቱ ጠረን እጅግ ከባድ እና የማያስጠጋሰ በመሆኑ እንስሳቶች በሙሉ ሸሹት። ይኸን ያሰተዋለው ንጉስ ዝንጆሮን በመጥራት "ሰሞኑን እንስሳቱ እየሸሸኝ ነው። ምንድን ነው ምክንያቱ በጠረኔ ነው?" ብሎ ጠየቀ። ዝንጆሮውም "ጌታዬ ጠረንዎ ከውብ አበቦች የበለጠ ይስባል፤ ሽቶ ሊዘጋጅ የሚገባው ከጠረንዎ ነው።" አለው። አንበሳውም "የጠየቅኩህ ሃቁን ፈልጌ ነው፤ አንተ ግን በከንቱ ልትሸነግለኝ ሞከርክ።" ብሎ በጡጫ በመምታት ገደለው።
...
ቀጥሎም ሚዳቋ ጠርቶ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየቃት። ሚዳቋም "ጌታዬ እውነት ነው፤ ሰሞኑን ጠረንህ ትንሽ ይከብዳል። ለዚያ ነው የሸሸን።" አለችው። አንበሳውም "እንዴት ብትደፍሪኝ ነው ጥንብ ብለሽ ፊት ለፊት የምትሰድቢኝ?" ብሎ በመምታት ገደላት።
...
በመቀጠል ቀበሮውን ጠርቶ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየቀው። ቀበሮም በሁለቱ እነስሳት የሆነው ተመልክቶ ነበርና አንበሳው እውነት መስማት እንዳልፈለገ ስለገባው "ጌታዬ ይኸን ጥያቄ ከመመለሴ በፊት አንድ ጥያቄ ልጠይቅዎት" አለ። አንበሳውም ተስማማ። "ንጉሱ መስታውት ቢመለከቱ እና በመስታውት ውስጥ ፊቱ ቆሽሾ ቢመለከቱ መስታውቱን ይሰብሩታል ወይስ ፊቱ ን ይታጠባል?" አለው። በዚህ ንግግር አንበሳው አጉል አልተሞገሰም፤ ያንቋሸሸውም የለም። እንዲያስብ ብቻ እድል ተሰጠው። አንበሳውም ይኸን አንደሰማ ወደኋላ ሸሸ። ወደወንዝም ወርዶ ውሃ ውስጥ ተነከረ።
...
ፈሪዎች ሌሎችን ያስደስታል ያሉትን ያወራሉ፤ ሞኞች አፋቸው ያመጣለቸውን ደረቅ እውነት ያወራሉ፤ ጠቢቦች ግን እራስህን እንድትመለከት ምክንያት ይሰጣሉ። አንዳንዴ ስላስመሰልክ ወይም እውነቱን በድፍረት ስለተገርክ ነፃ አትወጣም። ነገሮችን የምትናገርበት መንገድ ውጤቱን ይወስኑታል።
ማዕደ ጥበብ
ещё
19
0
1 26 окт, 18:40
ሞተ ተብሎ በሬሳ ማቀዝቀዣ ውስጥ ተቀምጦ የነበረው የ18 ወር ሕፃን ከግማሽ ቀን በኋላ በህይወት ተገኘ
በአሜሪካ አሪዞና ግዛት ውስጥ አስደንጋጭ እና ልብን የሚነካ አደጋ አጋጥሟል።
እንደ ሜትሮ ዘገባ የ18 ወር ሕፃን ቪንሰንት በቤተሰባቸው መዋኛ ገንዳ ውስጥ ገብቶ ከሰመጠ በኋላ፣ የድንገተኛ ህክምና ዶክተሮች ህይወቱ ማለፉን አወጁ።
ይሁን እንጂ ሕፃኑ ሞቷል ተብሎ ከሰአታት በኋላ በሬሳ ማቀዝቀዣ ውስጥ ሳለ፣ አስከሬኑን ለመረከብ በመጡ ባለሙያዎች እስትንፋሱ ታይቶ በህይወት መኖሩ ተደርሶበታል።
ወላጆች እና የቤተሰብ አባላት የሐኪሙን ችኮላና ያለጊዜው የተወሰነ ውሳኔ በመቃወም ጥያቄ እያነሱ ይገኛሉ።
አሁን ላይ ከባድ የአንጎል ጉዳት የደረሰበት ይህ ሕፃን ቀጣይ ህክምናዎችን እያገኘ ሲሆን፣ ጉዳዩ በህግ አካላት እየተጣራ ይገኛል።
ещё
15
0
22 окт, 09:51
በነገራችን ላይ ፕሮፌሰር ሉሙምባ፣ በተለይ ስለ ፓንአፍረካኒዝም ሃሳቡ በጣም ነው የሚመቸኝ። የነጮቹ ሴራ ገብቶታል። ግን የሚያግዘው ቆፍጠን ያለ የሃገር መሪ አላጋጠመውም።
በዚህ ንግግሩ ላይ፦
«በጃፓን ሙሰኛ (ጉቦኛ) ሰው ራሱን ያጠፋል። በቻይና ሰዎች ይገድሉታል፣ በአውሮፓ ያስሩታል። በአፍሪካ ግን መሪ ለመሆን ራሱ ለምርጫ ያቀርባል።»
ещё
3
0
1 18 окт, 09:35
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней