Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 461
Охват за 24 ч
16
ER за 24 ч
1,10%
Публикаций
901
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
27 окт30 окт2 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
22.1023.1023.1025.1027.1028.10
12
Средний охват
26
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
77
Упоминаний
0
Из них репостов
36
Каналов
287
Упоминаний
179
Из них репостов
39
Каналов
Последние посты
3 из 901 2 из 901እኛ የዛሬ ትጋታችን ነገ ከነገ_ወዲያ ደስታና ስኬት ሆኖ እንደምናገኘው የምናምን ሰዎች ነን ፥ ይብዛም ይነስም አሁን ላይ ያሉ የመኖር ትግሎቻችን ህይወት ላይ ተስፋ እንዳለን ማሳያዎች ናቸው ።
ከጥረቶቻችን ጋር እንቆይ ፥ የተስፋዎቻችን ክፍያዎችም ይመጣሉ ።
@Arganon_type
@Arganon_type
ещё
5
0
1 28 окт, 22:39
እነሱ ንግግሮቻቸውን ማደራጃት የሚችሉት ፥ አንደበቶቻቸው ከቁጥጥራቸው የማይወጡባቸው ሰዎች ፥ በቅንነትም እንበለው በሞኝነት ከአንደበቶቻችን አፈትልከው በወጡ ቃሎቻችን ከምንጸጸትና ከምንቆጭ ሰዎች የተሻለ የተረጋጋ ህይወት አላቸው ።
ዳኝነቶችና ፍርዶች በንግግሮቻቹህ ዙሪ የሚሆኑበት ጊዜ ስለሚበዛ የምትከበሩበትን ቃል ምረጡ ።🤗
@Arganon_type
@Arganon_type
ещё
12
0
27 окт, 17:51
"አንድ ጊዜ ምን ሆነ መሰላችሁ? ሀገራችን ላይ ዝናብ ጠፋና የድርቅ ወሬ እዚህም እዚያም ሆነ፡፡ ሙስሊሙም በመስጅዱ፤ ከርስቲያኑም በመቅደሱ ወደ ፈጣሪ ሊጮህ በነቂስ ወጣ። አንድ አባወራ ሕፃን ልጁን ና ወደ መስጅድ እንውጣ ፥ ሙስሊም ከርስቲያኑ ሁሉ ተሰብስበን ዝናብ እንዲሰጠን ወደ እላህ ልንፀልይ ነው::" ይልና የሕፃኑን እጅ ይዞ ከቤት ይወጣል። ገና ደጃፉን እንደተራመዱ ህጻን ልጅ ቆይ ፥ ቆይአባዬ መጣሁ ይልና እየሮጠ ወደ ቤት ይመለሳል፡፡ ወደ መስጅድ ለመሄድ የተቻኮለው አባት ምን ፈልጎ ነው?” እያለ በር በሩን ያያል፡፡ ሕፃኑ አፍታም ሳይቆይ እየሮጠ ይመለስና “ዣንጥላ ረስተን ልንሄድ ነበር::* አለው በእጁ የያዘውን ዣንጥላ እያመለከተው:: የዚያ ሕፃን ልጅ ቀልብ ከሁሉም የተሻለ መሆኑን ተመልከቱ እንግዲህ፡ አላህን ተሰባስበን ዝናብ ከጠየቅነውማ ዝናቡ በእርግጥም ይዘንባል ብሎ የሚጠለሉበትን ዣንጥላ ይዞ ወጣ፡፡
ከአለማየሁ ደመቀ ዮቶር(ኮብላይ ካህን) ከሚለው መጽሀፍ ከገጽ 55_56 የተወሰደ
ещё
2
0
25 окт, 10:12
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней