Каталог каналов Мои подборки Мои каналы Поиск постов Рекламные посты
Инструменты
Каталог TGAds Мониторинг Детальная статистика Анализ аудитории Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы

Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «Tech በአማርኛ™»

Tech በአማርኛ™
4.5K
18.2K
127
43
37.3K
💰 Crypto - Airdrop - FX |📱Android እና የiOS apps | ⛏አዳዲስ  ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች | 💻 የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች |🚀 ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |🔧ዌብሳይት ጥቆማዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ።

📺 | youtube.com/@TechBamargna
🌍 | tiktok.com/@techbamargna
✨ | x.com/yohanaking2021
Подписчики
Всего
5 093
Сегодня
+1
Просмотров на пост
Всего
606
ER
Общий
9.89%
Суточный
5.7%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 4 538 постов
Смотреть все посты
Пост от 21.05.2026 20:51
78
0
0
እኛ አገር ልጆች የጠለፋሉ ይታገታሉ አጋች ለቤተሰብ ደውሎ ገንዘብ ካላመጣችሁም ይባላል አንዳንዴ ደሞ ደብዛቸው ይጠፋል ቤተሰብ ወይ ሞቱ ብሎ እርሙን አያወጣ ወይ አሉ ብሎ መኖራቸውን አያውቅ በሃዘን በመከራ ይኖራል አሁንማ እንኳን ህፃን ትልቅ ሰውም ያታገታል የተጧጧፈ ቢዝነስ ሆኗል

ለቤተሰብ ከባዱ ነገር ደሞ ፍለጋ ለማድረግ ነገሮች በጣም ከባድ ናቸው ገንዘብ አቅም ጉልበት የጠይቃል በዛ ላይ በሃዘን በድንጋጤ ሆኖ መፈለጉ ከባድ ነው በጣም

እዚህ አሜሪካ ልጅ ጠፋ ተብሎ ሪፖርት ሲደረግ እስክሪን ሹት እንዳረኩት ይነት ሚሴጅ ወዲያው ልጁ ሊኖርበት ይችላል ተብሎ በሚገመቱ ቦታዎች በሙሉ የሚገኙ ስልኮች ጎብኝም ጭምር ብትሆኑ በሬዲዮ ሞገድ በእያንዳንዱ የአካባቢው ነዋሪ ስልክ ላይ የልጁን እድሜ የለበሰውን ልብስ ለመጨረሻ የት እንደታየ የታገተበት መኪና ከሆነ ታርጋውን ሞዴሉ የሚገልፅ መልእክት ወዲያውኑ ይላካል ፎቶ ደሞ እላዩ ላይ ባለው ሊንክ ይቀመጣል ከፖሊስ እስከ ሸሪፍ ከፍ ካለም k9 አሰሳውን ያቀላጥፉታል ከተማውን ጫካውን በፍለጋ ያምሱታል ሰዉም ካየ ወዲያው ሪፖርት ያደርጋል የመገኘት እድሉ ከፍተኛ ነው

ዛሬም ጂም ውስጥ እያለሁ የሁሉም ሰው ስልክ አንድ ላይ ቫይብሬት ሪንግ እያረገ ሚሴጁ ተላከ ከዛው ከጂም ሳልወጣ ደሞ አባት ልጁ ጠፍቶበት እያነባ ልጄን ያያችሁ እያለ ሰማፀን ቪዲዩ አየሁ በጣም ያሳዝናል ያለ እናት ያሳደኩት ልጄ ሲል እና እንደው አገራችን የፖሊሱ ፍለጋ ቀርቶብን እንዲህ ቀላል ቴክኖሎጂ ቴሌ ቢዘረጋ የህፃናቱን ቤተሰብ ቢረዳ የቤተሰብን መከራ ቢያቀል ብዬ ተመኘሁ እኛ አገር ልጆች አንዴ ከእጅ አይውጡ እንጂ ማግኝ መንገዱ በጣም ከባድ ነው!በደንብ ያዙ ወላጆች!

©YoNi
4
👨‍💻 1
Пост от 19.05.2026 22:43
287
1
0
የምን ስልክ Interface ይመስላችኋል? (not iPhone)
4
Пост от 17.05.2026 17:52
495
0
0
SAMSUNG One UI 9 (Android 17) Update የሚያገኙ ስልኮች ዝርዝር✅

@TechBamargna
🔥 6
2
👍 1
Пост от 16.05.2026 23:38
593
0
1
Random Thought

Self-improvement ወደ ትወና እየተቀየረ ነው ሰዎች የተሻለ ሰው ከመሆን ይልቅ ''ጎበዝ ተዋናይ'' ለመሆን እየተሽቀዳደሙ ነው በማለዳ መነሳት፣ ቀዝቃዛ ገላ መታጠብና ፖድካስት ማዳመጥ ፋሽን ሆኗል በተለይ አሁን አሁን እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ 'ዲስፕሊን አለኝ'' እና "ትልቅ እይታ አለኝ" ብሎ መታየት የstatus መገለጫ እየሆነ መጥቷል ነገር ግን እውነታው ሌላ ነው ← ሰዎች ከበፊቱ በላይ ተጨናንቀዋል ☞እውነት ከመስራት ይልቅ ለሰው መታየትን እየመረጡ ነው -ያለ ቲክቶክና ፌስቡክ ለ10 ደቂቃ ብቻቸውን መቀመጥ እየቻሉ አይደለም ይሄ ደሞ i'm sorry but "ዘመናዊ ስንፍና'' ነው ለሶስት ዓመት ስለ success, money, discipline እያነበብክህይወትህን የሚቀይረውን ያን አንዱን ከባድ ስራ ከመጀመር እየሸሸህ ታላቅ ሰው መስሎ ለመታየት መሞከር ትልቅ ወጥመድ ነው።

መደራረብ መለወጥ አይደለም.. መሻሻል ማለት ውጤታማ መሆን ነው መተወኑን አቁምና ማንም በማያይህ ሰዓት ጠንክረህ ስራ!

©andy_hab

#RandomThought
🔥 20
3
🫡 3
Пост от 14.05.2026 10:35
827
0
1
Android 17 New Update.
🔥 10
Пост от 13.05.2026 22:52
853
0
2
✅ በአሁኑ ጊዜ Flagship ስልክ ሆኖ Memory Card Slot እና Headphone Jack ቦታን አካቶ Design የተደረገው ብቸኛው ስልክ👇

Sony Xperia 1 VIII

- 6.5" FHD+ 120Hz OLED display
- Qualcomm Snapdragon 8 Elite Gen 5
- 5000mAh Battery
- 16GB RAM + 1TB Internal Storage
- 2TB microSD card slot
- Android 16 with Xperia Intelligence
- 3.5mm Audio Jack
- Front-facing dual stereo speakers

- 52MP Exmor T main camera (1/1.35", F/1.9, 24mm)
- 50MP ultra-wide camera (1/1.56", F/2.0, 16mm)
- 50MP telephoto macro camera (1/1.56", 70mm, F/2.8, much larger sensor)
- 12MP front camera

Starts ¥235,400 / €1499 / £1399
(274,147.76 Ethiopian Birr)

@TechBamargna ✅
🔥 9
2
🗿 2
Пост от 13.05.2026 01:50
731
0
0
Qualcomm’s 2026 chip branding is getting out of hand 😭

🆕 SD 8 Elite Gen 6 Pro — 2nm
🆕 SD 8 Elite Gen 6 — 2nm
🆕 SD 8 Elite Gen 5 Pro — 3nm
🆕 SD 8 Gen 6 — 3nm
🆕 SD 8 Elite Gen 5 — 3nm

What an absolute mess 😵‍💫

@TechBamargna ✅
🔥 5
Смотреть все посты