Аналитика Telegram-канала
Подписчики
879
Охват за 24 ч
82
ER за 24 ч
9,33%
Публикаций
1 809

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

17.1117.1117.1117.1118.1118.11
12
Средний охват
25
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

21
Упоминаний
13
Из них репостов
3
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 1 809 2 из 1 809
Фото
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ::  የአለም ስራ ፈጣሪዎች ሳምንትን ም/ት በማድረግ ሀሙስ ህዳር 10 /2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን ::             ልዩ አጀንዳ ? አለም አቀፍ የስራ ፈጣሪዎች ሳምንትን ም/ት በማድረግ የወጣቶች ንቁ የስራ ፈጠራ ባህል ልማት ለሀገር እድገት እና ለታለንት ልማት : የወጣቶችን ችግር በተለይ ደግሞ ሱሰኝነትን ቀድሞ ከመከላከል አንጻር ያለውን ሚና በተመለከተ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :- ወጣት አወቀ አራርሶ ከዚህ ቀደም በጎዳና ህይወት እና በአደገኛ ሱስ ዉስጥ የነበረ እና በአሁን ሰዓት ለራሱ እና ለበርካታ  ወጣቶች የስራ እድል ፈጥሮ  የሚሰራ ሁለገብ ባለሙያ ነዉ :: ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :- ወጣት ብሩክ መለሰ የፓዮነር ኦፍ ቼንጅ አፍሪካ የተሰኘ በወጣቶች የስራ ፈጠራ እና አመራር  ልማት ላይ የሚሰራ መንግስታዊ  ያልሆነ ማህበር መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ሆኖ እየሰራ የሚገኝ ሁለገብ ባለሙያ ነዉ :: ተጨማሪ የስልክ እንግዳ :-ወ/ሮ እመቤት ተጫኔ  ሽፈራዉ የኢትዮጵያ ኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢኒስቲቱት የኮሚኒኬሽን እና ፓርትነርሺፕ ማናጀር ናቸው :: የመፍትሔው አካል እንሁን :: አሼ ታለንትን  ማግኘት ከፈለጉ አ/አ  ብሄራዊ ባንክ ከፍ ብሎ ጤና ሚ/ር  አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992 ጋዜጠኛ : ታለንት ተኮር የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ )ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
ещё
25 2 1 18 ноя, 17:45
ещё
14 0 18 ноя, 10:42
TikTok Mental Health የአውሮፓ ህብረት (EU) ቲክቶክን የተጠቃሚዎችን የአእምሮ ጤና በመጉዳት ከሰሰ። የአውሮፓ ኮሚሽን፣ የቲክቶክ " አልጎሪዝም " ተጠቃሚዎችን በተለይም ደግሞ ታዳጊና ወጣቶችን ለአእምሮ ጤና ጠንቅ ለሆኑ ተደጋጋሚ ይዘቶች በማጋለጥ ጉዳት እያደረሰ ነው ሲል ከሷል። ኮሚሽኑ በአውሮፓ ህብረት ውስጥ 189 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ቲክቶክ ተጠቃሚዎች " ፍላጎት የለኝም / not interested " ቢሉም እንኳ ስለ አካል ገጽታ (ሰውነት ቅርጽ) ፣ ራስን ስለማጥፋት፣ የአመጋገብ ችግሮች ... ሌላም ሌላም የሚያወሩ ተመሳሳይ ቪዲዮዎችን በተደጋጋሚ በማቅረብ ጭንቀትና ድብርት እንዲባባስ ያደርጋል ብሏል። የህብረቱ የቴክኖሎጂ ፖሊሲ ኃላፊ ሄና ቪርኩነን፣ የቲክቶክ አሰራር ተጠቃሚዎችን በቀላሉ መውጣት ወደማይችሉበት ጎጂ አዙሪት ውስጥ እንደሚከት ገልጸዋል። ኩባንያው በተለይ የታዳጊዎችን ደህንነት ለመጠበቅ አሰራሩን እንዲያሻሽል አሳስበዋል። ቲክቶክ በበኩሉ ክሱን " መሰረተ ቢስና የተዛባ " ሲል ውድቅ ያደረገ ሲሆን፣ ጎጂ ይዘቶችን የሚከለክል ፖሊሲ እንዳለውና ተጠቃሚዎች የሚያዩትን ይዘት የመቆጣጠር መብት እንደሰጠ ተከራክሯል። የአውሮፓ ህብረት፣ የዲጂታል አገልግሎቶች ህግን መሰረት ያደረገው ምርመራ፣ ቲክቶክ ተጠቃሚዎችን ለረጅም ሰዓት ስክሪን ላይ አቆይቶ የማስቀመጥ የንግድ ሞዴሉን ዒላማ ያደረገ ሲሆን፣ ዋና ዓላማውም የ"For You" ገጹን ዲዛይን እንዲቀይር ማድረግ ነው። ቲክቶክ ከዚህ ቀደምም ሱስ በሚያስይዝ ዲዛይን (infinite scroll) እንዲሁም በማስታወቂያ ግልጽነት ጉድለት በህብረቱ ተከሶ የነበረ ሲሆን አሁንም መፍትሄ ካላመጣና ውሳኔ ከተላለፈ ፣ እስከ ዓለም አቀፍ ዓመታዊ ገቢው 6 በመቶ የሚደርስ ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት ሊጣልበት ይችላል፤ ሌላም እርምጃ ሊወሰድበት ይችላል።
ещё
10 0 17 ноя, 22:34
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней