Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
19 773
Охват за 24 ч
2,3K
ER за 24 ч
11,53%
Публикаций
1 981

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
20 ноя23 ноя26 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

22.1122.1122.1123.1124.1125.11
111
Средний охват
251
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

260
Упоминаний
7
Из них репостов
35
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 1 981 2 из 1 981
Фото
📚 ማንኛውንም መጽሐፍ በራስዎ ቋንቋ ማንበብ ይችላሉ❕ ማጠቃለያ አይደለም። የተቆረጠ ይዘትም አይደለም። ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሙሉ መጽሐፉን በሚገባዎት ቋንቋ ያንብቡ! ❤️ 😔 ብዙ ድንቅ መጻሕፍት ወደ ሌሎች ቋንቋዎች ፈጽሞ አይተረጎሙም። የሚተረጎሙትም ለመዘጋጀት ዓመታትን ይወስዳሉ። ይህም ብዙ አንባቢዎች የሚወዷቸውን መጻሕፍት እንዳያነቡ እንቅፋት ሆኖባቸዋል። SEKA ግን ይህን እንቅፋት ለማስወገድ ይረዳል! 🌍 የፈለጉትን PDF፣ EPUB ወይም TXT መጽሐፍ በማስገባት ወደ 16 የተለያዩ ቋንቋዎች መተርጎም ይችላሉ። ከመጀመሪያው ገጽ እስከ መጨረሻው ድረስ የመጽሐፉን ይዘት በአንድ ወጥ ቋንቋ ለማንበብ ያስችልዎታል። 🌍 መተርጎም ከየሚችሉት ቋንቋዎች መካከል፦ 🇪🇹Ethiopian languages አማርኛ 😔Indian languages ሂንዲ · ቤንጋሊ · ታሚል · ቴሉጉ · ማላያላም · ፑንጃቢ 🌎 Asian languages 🇮🇩 ኢንዶኔዥያኛ · 🇹🇭 ታይ · 🇨🇳 ቻይንኛ · 🇯🇵 ጃፓንኛ · 🇰🇷 ኮሪያኛ · 🇻🇳 ቬትናምኛ 🌎 European languages 🇬🇧 እንግሊዝኛ · 🇫🇷 ፈረንሳይኛ · 🇩🇪 ጀርመንኛ እና ሌሎችም። 📜 የፋይል አይነቶች፦ PDF · EPUB · TXT ⭐ የምትወዷቸው መጻሕፍት በቋንቋ ምክንያት አለ ማንበብ አልቻልኩም ማለት   አይቻልም ! ቋንቋ ድንበር አይሁን፤ በነፃነት የአለም  መጻሕፍት  ያገናኙ! 🔗 SEKAን አሁኑኑ ይመዝገቡ ፦ ➡️https://seka.one/?source=ambabooks
ещё
31 0 1 25 ноя, 06:55
Фото
📚መጽሐፍ ውስጥ የተሰወረው መዝገብና ኃብት ‼️ ✅“አንድን ነገር ከጥቁሮች ለመሸሸግ ከፈለጋችሁ በመጽሐፍ ውስጥ አስቀምጡት” ✅“If You want to hide something from a black person, put is in a book” ይህንን ከዚህ በፊት ሰምታችት ይሆናል፡፡ ይህ አባባል ጥቁሮች ማንበብ እንደማይወዱ፣ በዚያም ምክንያት ብዙ ነገር እንደሚቀርባቸውና ሕይወታቸውን ወደላቀ ደረጃ ማድረስ የሚችልን እውቀት ችላ በማለት ኋላ ቀር እንደሆኑ ለማሳየት የሚጠቀሙበት አባባል ነው፡፡ ይህ አባባል በእኔና በእናንተ ላይ አየሰራም! ምክንያቱም እናነባለን! እውቀትን እንቀስማለን! እንለወጣለን! እናድጋለን! ሁሉም ሰው ግን ይህንን አይለማመደውም፡፡ ላለማንበብ ደግሞ የማይሰጠው ምክንያት የለም፡፡ ማንበብ ስጀምር እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል፤ ምንም የሚነበብ ጠቃሚ ነገር የለም፤ ማንበብ እጀምርና መቀጠል ግን አልችልም፣ ማንበብ እጀምርና የተወሰኑ ገጾች ካነበብኩኝ በኋላ ያነበብኩትን አላስታውሰውም . . .  እና የመሳሰሉት ምክንያቶች የተለመዱ ናቸው፡፡ 📏አንብቡ! እደጉ! ተሻሻሉ! ተለወጡ! እናንተ ለእናንተ ካላነበባችሁለት ማንም ለእናንተ አያነብላችሁም! መልካም የንባብ📖 ጊዜ ይሁንላችሁ❕ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
ещё
69 0 2 24 ноя, 06:50
💐የዕለቱ ማስታወሻ🪴      💐ውድ እኔ💐 መልካም ሁን። በህይወት መንገድህ ለሚያጋጥምህ ሁሉ ቅን ሁን ቅን አድርግ። ከትላንትናው ማንነትህ ዛሬ ላይ ተሸሎ ለመገኘት ትጋ። ዛሬን እንደመጀመሪያህም እንደመጨረሻህም ቀን በፍፁም ደስታ ኑራት። ከሁሉ በላይ ግን የደስታህንና የሰላምህን ምንጭ ከሌላ አትሻ። በህይወትህ ውስጥ ላሉት በረከቶች በምስጋና መኖር ለደስታህና ለሰላምህ ምክንያት ነው❕ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
ещё
82 0 3 23 ноя, 06:52
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней