Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 183
Публикаций
1 395
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
31 окт3 ноя6 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
22:16
79
Средний охват
79
Лучший результат
Показаны 1 публикация за 22 октября
Больше статистики →
Упоминания
391
Упоминаний
115
Из них репостов
96
Каналов
1
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
1 из 1 395 1 из 1 395
"ሀብትን ማሳየት ስኬት አይደለም" ቻይና ያስተላለፈችው ጠንካራ መልዕክት!!
በ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ቅንጦት ኑሮን ማሳየት የስኬት ምልክት ተደርጎ ይታይል። ውድ መኪናዎች፣ የአልማዝ ጌጦች፣ የቅንጦት ቪላዎች እና የሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው ልብሶች ሚሊዮኖችን ይማርኩ ነበር። ነገር ግን ቻይና ይህ ባህል ወጣቶችን ወደ የተሳሳተ የስኬት ግንዛቤ እየመራ ነው በማለት በጥብቅ ለመቆጣጠር ወሰነች።
የዚህ ውሳኔ በጣም ታዋቂ ምሳሌ የሆነው “የቻይና ኪም ካርዳሺያን” በሚል ቅጽል ስም የሚታወቀው ተፅእኖ ፈጣሪ ነው። ይህ ሰው ከ1.4 ሚሊዮን ዶላር በታች ዋጋ ያለውን ልብስ ለብሶ ከቤት አልወጣም በማለት ይመካ ነበር። በቪዲዮዎቹም ውድ ጌጦችን፣ ውድ መኪኖች እና ከመጠን በላይ የቅንጦት ኑሮን ያሳይ ነበር። ነገር ግን ቻይና ይህን አይነት ይዘት ማበረታታት አልፈለገችም፤ በመጨረሻም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች የነበሯቸው የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቹ ታግደው ጠፉ።
በቻይና እይታ ችግሩ ሀብታም መሆን አይደለም፤ ሀብትን እንደ ህይወት ዋና ግብ አድርጎ ለሚሊዮኖች ሰዎች ማስተዋወቅ ነው። ስለዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከመጠን በላይ ሀብትን ማሳየት፣ የቅንጦት ፍጆታን ማበረታታት እና ወጣቶችን ወደ አላስፈላጊ የንፅፅር ህይወት የሚገፋፉ ይዘቶች ላይ ጥብቅ ገደቦች ተጥለዋል።
አንዳንዶች ይህንን እርምጃ የንግግር ነፃነትን የሚገድብ ሳንሱር ብለው ይተቹታል። ሌሎች ግን ማህበራዊ ሚዲያ ሰዎችን ለማነሳሳት እንጂ በሌሎች ህይወት እንዲቀኑ ለማድረግ መሆን የለበትም ይላሉ።
ቻይና ለዓለም ያስቸላለፈችው መልዕክት ግን ግልጽ ነው፦
"የሰው ክብር በሚነዳው ውድ መኪና፣ በሚለብሰው ውድ ልብስ ወይም በሚያሳየው አልማዝ አይለካም፤ በሚፈጥረው እሴት፣ በሚያበረክተው አስተዋፅኦ እና በሚተወው በጎ ተፅዕኖ ነው የሚለካው።" የሚል ነው🙏
ещё
79
1
22 окт, 22:16
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней