Аналитика Telegram-канала
Подписчики
365
Охват за 24 ч
14
ER за 24 ч
3,84%
Публикаций
1 802

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
26 окт29 окт1 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

18.1018.1020.1020.1031.1031.10
9
Средний охват
30
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

74
Упоминаний
71
Из них репостов
6
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 1 802 2 из 1 802
Фото
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስድስት ኪሎ አጥቢያ የተተኪ ትውልድ አገልግሎት በ2018 ዓ.ም በተሰጠው የሰንበት መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን ተከታትለው ስላጠናቀቁ እና ከክፍል ወደ ክፍል ስለተዘዋወሩ #ጥቅምት_1_2019 ዓ.ም ከቤተክርስቲያናችን ዋና መጋቢ መርጋ አብዲሳ እጅ የምስክር ወረቀት በክፍል ሃላፊዎቻቸው በኩል ተሰጥቶአል እንዲሁም ለ2019 ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ዓመት በጉባኤ ለተማሪዎች እና ለአስተማሪዎቻቸው ተጸልዮላቸዋል። ማስታወቂያ:- የልጆች አገልግሎት ዘወትር ዕሁድ ከ04:00 ሰዓት ጀምሮ በጀርመን ቤተክርስትያን ትምህርት ቤት “የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።” (ኢያሱ 1:8) የተተኪ ትውልድ አገልግሎት #SundaySchool #NextGen2026 #EAGChildren #EAGTeenagers #nextgeneration
ещё
9 0 31 окт, 16:14
Фото
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስድስት ኪሎ አጥቢያ የተተኪ ትውልድ አገልግሎት በ2018 ዓ.ም በተሰጠው የሰንበት መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን ተከታትለው ስላጠናቀቁ እና ከክፍል ወደ ክፍል ስለተዘዋወሩ #ጥቅምት_1_2019 ዓ.ም ከቤተክርስቲያናችን ዋና መጋቢ መርጋ አብዲሳ እጅ የምስክር ወረቀት በክፍል ሃላፊዎቻቸው በኩል ተሰጥቶአል እንዲሁም ለ2019 ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ዓመት በጉባኤ ለተማሪዎች እና ለአስተማሪዎቻቸው ተጸልዮላቸዋል። ማስታወቂያ:- የልጆች አገልግሎት ዘወትር ዕሁድ ከ04:00 ሰዓት ጀምሮ በጀርመን ቤተክርስትያን ትምህርት ቤት "የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።" (ኢያሱ 1:8) የተተኪ ትውልድ አገልግሎት #SundaySchool #NextGen2026 #EAGChildren #EAGTeenagers #nextgeneration
ещё
14 0 31 окт, 16:13
https://youtu.be/_rxQbCXugzU?si=7A3NPz_jZF5EWRWP
ещё
1 0 20 окт, 06:43
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней