Аналитика Telegram-канала
Подписчики
844
Охват за 24 ч
69
ER за 24 ч
8,18%
Публикаций
630
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
21 ноя24 ноя27 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
27.1005.1105.1105.1107.1119.11
24
Средний охват
52
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
1
Упоминаний
0
Из них репостов
1
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 630 2 из 630ይድረስ ለአቶ ስለሺ አስፈራው!!
የአገው ፈረሰኞች ማህበር እንደተቋም የመላው የአገው ህዝብ አይንና ጆሮ እንደሆነ ማንም የሚመሰክረው መራር ሀቅ ነው።
የአገው ፈረሰኞች ማህበር አለቃ ተብየው አቶ ጥላየ አየነው የአገው ህዝብን አንድነት በሚበትን (በሚያለያይ) መልኩ ከ3 ዓመት ጀምሮ ከቀድሞው የአዊ ብሔረሰብ አስተዳዳሪ ቴድሮስ እንዳለው ጋር በመሆን ህዝባችን ላይ ለተከታታይ 2/3 ዓመታትን ህዝባችንን በሴራ ሲያስገድሉ፣ሲገድሉ፣ሲያለያዩ መቆየታቸው የሚታወቅ ሲሆን የአገው ህዝብ እንደ ህዝብ በስስት ከትውልድ ትውልድ ሲያሸጋግር የቆየውን ታሪካዊ፣ባህላዊ፣በአጠቃላይ የአገው ህዝብ ቱባ የሆነውን ማህበር ጥላሸት ለመቀባት እያደረገ ባለው መንገድ በአዲስ አበባ የተባደነው ግሩፕም የታሪክ ተወቃሽ እንዳይሆን በአስቸኳይ እጁን ሊሰበስብ ይገባል።
ለዚህም አቶ ስለሺ አስፋው እና ቡድኖቹ እያደረጉ ያሉት ሴራ አቶ ቴድሮስ እና ቡድኖቹ ከአገው ህዝብ ከሰሩት ሴራ የማይተናነስ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል።
ይህበንዲህ እንዳለም አቶ ይሁኔ ገረመው የተባለ ግለሰብን እና አቶ አትንኩት መኮንን የተባሉ የአገውን ስነልቦና የማይወክሉ የጤናቸው ሁኔታም የሚያሳስባቸው ግለሰቦችን በማህበር ውስጥ አካተው አባቶቻችን ሳይማሩ ከተማሩት በላይ ሁነው እስካሁን ያቆዩልንን ማህበር በማንም ወጠጤ እንዲረክስ በፍፁም አንፈልግም።
ስለሆነም ከታች እንደምትመለከቱት ደብዳቤ የአገው ህዝብን በአዲስ አበባ ገንዘብ እየለመኑ ስለሆነ አንድም አገው ለዚህ ለማይረባ ርካሽ ስብስብ 5ሳንቲም እንዳትለግሱ በትብቅ እናሳስባለን።
ጉዳዩ በህግ የተያዘ ቢሆንም የህግ ውሳኔ እስኪያገኝ የአዲስ አበባ ቡድን ሊያስብበት ይገባል!!
አንድም አገው ለሴራ ፖለቲካ ገንዘቡን የሚለግስበት አግባብ የለም!!
.
@AGEWTV
ещё
9
0
19 ноя, 19:06
የገና በዓል በአዲስ አበባ መከበር ከተጀመረ እንሆ 16ዓመት እያስቆጠረ እንደሚገኝ አስተባባሪ ኮሚቴው ገልጿል!!
የአገው አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ተወላጆች በአዲስ አበባ ባሕላዊ የገና ጨዋታ በዓል ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸውን ከአስተባባሪ ኮሚቴዎች ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአገው አዊ ብሔረሰብ ተወላጆች የገና ጨዋታ በየዓመቱ እያካሄዱ እንደሚገኙ ይታወቃል።
ከገና ጨዋታው በተጨማሪ በገና ባሕላዊ ጨዋታዎች እና ጭፈራዎች ባሕሉን በደማቅ ሁኔታ ያከብራሉ።
ወጣቱ ትውልድ የብሔረሰቡን ባሕል እና ወግ አስጠብቆ በማስቀጠል በኩል ትልቅ ኀላፊነት እንዳለበትም በአዲስ አበባ ንፋስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የሚገኙ አስተባባሪ ኮሚቴዎች ገልጸዋል።
ባሕላዊ የገና ጨዋታ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ ለባለፉት 15 ዓመታት በአዲስ አበባ እየተተገበረ እንደሚገኝም ገልፀዋል።
በመጨረሻም በዓሉ በድምቀት እንዲከበር ከወዲሁ ዝግጅት እያደረጉ እንደሚገኙ እየገለፁ በዓሉን ለማከፋፈል አንዳንድ ግለሰቦች እና ቡድኖች አደናጋሪ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚድያ እያሰራጩ መሆኑንም ደርሰንበታል ሲሉ አስተባባሪ ኮሚቴዎች ይገልፃሉ።
የአገው ህዝብ በአንድነት እንደ ከዚህ በፊቱ እንዳያከብር በእነ አርቲስት አስማማው በለው እንቅፋት እየሆኑ እንደሚገኙም በግልፅ ለህዝቡ ልንገልፅ ይገባል በማለት አስተባባሪ ኮሚቴዎች እየገለፁ ይህ እኩይ ሴራ በአስቸኳይ እንዲቆምም ለሚመለከተው ሁሉ ጥሪ እናቀርባለን ብለዋል።
ሀሳብ አስታዬቶን ያድርሱን ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱ!
.
@AGEWTV
ещё
50
0
7 ноя, 14:26
አርቲስት አስማማው በለውን የምትቀርቡት ብትመክሩትስ?
አቶ ጥላዬ አየነው ከቀድሞው የአዊ ብሔረሰብ አስተዳዳሪ ከአቶ ቴዎድሮስ እንዳለው አጀንዳ ተቀብሎ አገውን ለማከፋፈል ከታች አምና ጀምሮ በአዲስ አበባ የእርስ በርስ ግጭትን እንዲነሳና በ2 እና 3 ጎራ እንዲከፋፈል ሲሰራ መቆየቱ የማይካድ እውነት ነው።
ይህበእንዲህ እንዳለም ከግጭት በተጨማሪም እስከ መካሰስ ደርሰው እንደነበር ይታወቃል። ስለሆነም አቶ ጥላዬ የተሰጣቸውን የቴድሮስ ተልዕኮ ይዘው ታህሳስ 15/2019 የአገው ፈረሰኞች ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ በሚል የሴራ ተወካይ በመወከል እና ለጉባኤው የተጠሩ ተሰብሳቢዎች ዛሬ አባላትን በመሰብሰብ እና በቀጣይ ሳምንት ጠቅላላ ጉባኤ ተጠርቶ ይወክሉናል የሚባሉ ባህልና ወጉን ጠንቅቀው የሚያውቁ ተወካዮችን መምረጥ አለብን ሲባል አቶ ጥላዬና የባህልና ስፖርት ሀላፊ ተብየው ቃለአብ አይሆንም አንመላለስም በሚል በጉባኤው ተቃውሞ ገጥሞት በርካቶች ጥለው በወጡበት 18 የማይሞሉ ግለሰቦች እርስ በርስ መወካከላቸው ይታወቃል።
ይህን ተከትሎ ጥቅም ለማግኘት ጉድጓድም ቢሆን መግባት የሚፈልገው አርቲስት አስማማው የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ነህ ተብሎ ስለተሰጠው ስልጣን ብዙ እያወራ እንደሚገኝ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
ስለሆነም አርቲስት አስማማው በለው ከዚህ ድርጊታቸው እራሳቸውን የማያገሉ ከሆነ ዝርዝር መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ የምናደርግ ይሆናል።
ውድ የአገው ቲቪ ተከታታዮች ሚድያችን በህዝባችን ጉዳይ ማንም ይሁን ማን ህዝብን በሚጎዳና እርስ በርስ የሚያከፋፉሉ አጀንዳዎችን የያዙ ግለሰቦችን እና ቡድኖችን አጥብቀን እንቃወማለን።
በመጨረሻም የአገው ባህል፣ቋንቋ፣ታሪክና ቱፊቱ እንዲያድግ እንዲበለፅግ 24/7 በትጋት እንሰራለን።
.
@AGEW TV
ещё
24
0
1 5 ноя, 22:11
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней