Аналитика Telegram-канала
Подписчики
588
Охват за 24 ч
18
ER за 24 ч
3,06%
Публикаций
72
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
9 ноя12 ноя15 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
28.1029.1011.1114.11
5
Средний охват
12
Лучший результат
Показаны 4 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
31
Упоминаний
13
Из них репостов
6
Каналов
7
Упоминаний за 90 дней
7
Из них репостов
2
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 72 2 из 72
🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷
🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷
🏆 ወርቃማ አኗኗር በመሀል መገናኛ! ለ1 ሳምንት ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ (25% ልዩ ቅናሽ) የአፓርትመንት ቤት ባለቤት ይሁኑ!
🥼 ለመምህራንና ለህክምና ባለሙያዎች ልዩ 10% ቅናሽ!
📍 በመሀል መገናኛ ግሬስ ሞል አጠገብ (Prime Location)
🏗️ ግንባታቸው ለመረከብ የደረሱ (60% Constructed)
🤝 ሽያጫቸው በመጠናቀቅ ላይ (80% Sold)
💝 50% ለሚከፍሉ ደንበኞች 10% ቅናሽ
🏆 100% ሲከፍሉ 15% ቅናሽ
💰 የካሬ ዋጋ 100,337.5 ብር ጀምሮ
🌼 ~ 🌼 ~🩷🩷🩷 ሚሊዮን ብር ቅናሽ
🔵 የተጠናቀቀ የንግድ ሱቆችን ከ10 ካሬ ጀምሮ በ2 ሚሊዮን ብር ሙሉ ዋጋ ጀምሮ በ3 ወር ጊዜ ውስጥ ይረከባሉ።
🔰 Starting from 130,000 birr/Sq. meters
👉 34 ካሬ 4,420,000 ብር
👉 37 ካሬ 5,827,500 ብር
👉 51 ካሬ 8,032,500 ብር
👉 122 ካሬ 14,274,000 ብር
✅ አፓርትመንት በ20% ቅድመ ክፍያ 👇👇👇
👉 ስቱዲዮ (28 ካሬ) 3,253,350 ብር
💵 20% ቅድመ ክፍያ 650,670 ብር
✅ ባለ 1 መኝታ
👉 30 ካሬ 3,450,000 ብር
💵 20% ቅድመ ክፍያ 690,000 ብር
👉 47 ካሬ 5,462,500 ብር
💵 20% ቅድመ ክፍያ 1,092,500 ብር
👉 53 ካሬ 6,181250 ብር
💵 20% ቅድመ ክፍያ 1,236,250 ብር
✅ ባለ 2 መኝታ
👉 60 ካሬ 6,931,050 ብር
💵 20% ቅድመ ክፍያ 1,386,210 ብር
👉 70 ካሬ 8,062,650 ብር
💵 20% ቅድመ ክፍያ 1,612,530 ብር
👉 100 ካሬ 11,643,750 ብር
💵 20% ቅድመ ክፍያ 2,328,750 ብር
✅ ባለ 3 መኝታ
👉 120 ካሬ 13,720,650 ብር
💵 20%= 2,744,130 ብር
👉 130 ካሬ 14,993,700 ብር
💵 20%= 2,998,740 ብር
👉 160 ካሬ 18,671,400 ብር
💵 20%= 3,734,280 ብር
👉 190 ካሬ 22,349,100 ብር
💵 20%= 4,469,820 ብር
✅ 50% ሲከፍሉ 10% ቅናሽ 👇👇👇
👉 ስቱዲዮ (28 ካሬ) 2.9 ሚሊዮን
💵 50% ቅድመ ክፍያ= 1,488,408 ብር
✅ ባለ 1 መኝታ
👉 30 ካሬ 3.1 ሚሊዮን
💵 50% ቅድመ ክፍያ= 1,553,121 ብር
👉 47 ካሬ 4.9 ሚሊዮን
💵 50% ቅድመ ክፍያ= 2,499,094 ብር
👉 53 ካሬ 5.6 ሚሊዮን
💵 50% ቅድመ ክፍያ= 2,827,922 ብር
✅ ባለ 2 መኝታ
👉 60 ካሬ 6,341,911 ብር
💵 50%= 3,170,955 ብር
👉 70 ካሬ 7,377,325 ብር
💵 50%= 3,688,665 ብር
👉 100 ካሬ 10,654,031 ብር
💵 50%= 5,327,016 ብር
✅ ባለ 3 መኝታ
👉 120 ካሬ 50% 6,277,197 ብር
👉 130 ካሬ 50% 6,839,625 ብር
👉 160 ካሬ 50% 8,418,000 ብር
👉 190 ካሬ 50% 9,996,375 ብር
💯 100% ሲከፍሉ የ15% ቅናሽ 👇👇👇
✅ ስቱዲዮ (28 ካሬ) 💵 2,838,550 ብር ሙሉ ዋጋ
✅ ባለ 1 መኝታ
👉 (29 ካሬ) 💵 2,961,963 ብር
👉 (47 ካሬ) 💵 4,766,031 ብር
👉 (53 ካሬ) 💵 5,393,141 ብር
✅ ባለ 2 መኝታ
👉 (60 ካሬ) 💵 6,047,341 ብር
👉 (70 ካሬ) 💵 7,034,662 ብር
👉 (100 ካሬ) 💵 10,159,172 ብር
✅ ባለ 3 መኝታ
👉 (120 ካሬ) 💵 11,971,267 ብር
👉 (130 ካሬ) 💵 13,082,003 ብር
👉 (160 ካሬ) 💵 16,290,797 ብር
👉 (190 ካሬ) 💵 19,499,590 ብር
🔰 Building Amenities:
➥ Infinity pool, gym
➥ Spa, steam room, and sauna
➥ Children's play area, day care
➥ Ample parking space
➥ Electric vehicle (EV) charging station
➥ Reception and building management
➥ Elevators, generator, and more
• CONTACT US NOW!👇👇👇
🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷
🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷
🔰 በዋትሳፕ፦ https://wa.me/251910279260
✍️ በቴሌግራም፦ t.me/amanueltesfayerealestate
🩷 Congratulations on you're Big move!
🩷 በማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
👉 Tiktok tiktok.com/@amanueltesfayehopeempire
👉 Telegram
t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
👉 Facebook
https://www.facebook.com/hopeapartments7
🏢 Docnah Real Estate 🏢
"Don't settle for Average!"
ещё
2
0
14 ноя, 08:36
✝️ኢየሱስን ያገኘ...✝️
ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን እወዳለሁ።
📖 ማቴዎስ 9:13 📖
ታላቅ የመነቃቃት ፕሮግራም በገርጂ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን።
ህዳር 05 - ህዳር 12-2019
ዘወትር ከምሽቱ 12:00-1:30
የቃል ጥናት ፣ የመዝሙር አምልኮ ፣ ልዩ የፀሎት ጊዜ ይኖራል።
አገልጋዬች
ፓ/ር ተመስገን ቡልቲ ፣ ፓ/ር በቀለ ገብሬ ፣ አቤኔዘር ወርቁ ፣ ስንታየሁ ኪዳኔ እና ምንተስኖት ደስታ።
ከቅዳሜ እስከ ቅዳሜ
የፊታችን ቅዳሜ የምሽት ፕሮግራም በሰንበት ከሰዓት ፕሮግራም የሚተካ ይሆናል።
ቅዳሜ ከሰዓት ከ ወንድም አቤኔዘር ወርቁ ጋር ከ 9:00 ጀምሮ እስከ 11:30 ድረስ ድንቅ ጊዜ እናሳልፋለን።
ещё
3
0
11 ноя, 14:41
ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም.
እንዴት አመሻችሁ?
የዕለቱ መልዕክት፦
"አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል" (ኤፌ. 5፡14)
“በመካከላችን ትልቁና እጅግ አንገብጋቢው ፍላጎታችን፣ እውነተኛ እግዚአብሔርን የመምሰል መነቃቃት ነው። ይህንን መሻት የመጀመሪያው ሥራችን ሊሆን ይገባል። የጌታን በረከት ለማግኘት ብርቱ ትጋት ሊኖር ይገባል፤ እግዚአብሔር በረከቱን በእኛ ላይ ለማውረድ ፈቃደኛ ስላልሆነ ሳይሆን፣ ነገር ግን እኛ ለመቀበል ስላተዘጋጀን ነው።”
“በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያልተለወጡ እና በትጋትና በሚያሸንፍ ጸሎት ውስጥ የማይሳተፉ ሰዎች አሉ። ወደ ሥራው በግላችን መግባት አለብን። አብዝተን መጸለይ እና ትንሽ ብቻ ማውራት ይኖርብናል። ዓመፃ በዝቷል፣ እናም ሕዝቡ ያለ መንፈስ እና ያለ ኃይል እግዚአብሔርን በውጫዊ ማንነት በመምሰል እንዳይረካ መማር አለበት” (RH, March 22, 1887)።
• Phone: 📞 +251910279260
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
👉 https://wa.me/251910279260
➡️ Follow our channel
👉 Telegram / https://t.me/Adventistnet
👉 Facebook/ https://www.facebook.com/Jesusreturnsback
👉 Tiktok/ https://www.tiktok.com/@gospelwillwon
👉 Twitter/ https://x.com/Amanueltesfaye_
🔔 Stay connected to Share lifetime hope.
💯✅ ወንጌል ያሸንፋል ✅💯
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
ещё
12
3
29 окт, 19:51
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней