Аналитика Telegram-канала
Подписчики
4 107
Охват за 24 ч
411
ER за 24 ч
10,01%
Публикаций
1 024
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
18 ноя21 ноя24 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
18.1118.1119.1120.1124.1124.11
27
Средний охват
66
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
26
Упоминаний
8
Из них репостов
7
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 1 024 2 из 1 024ቅዱሳን ሰላም ለናንተ ይሁን!
" ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል "
ምሳሌ 2:11
ጥንቃቄውን ተጠቀሙበት!!
መልዕክቱን ለቤተሰብዎ እና ለጓደኞችዎ አሁኑኑ እንዲያስተላልፉ በትህትና እንጠይቃለን ይላል ማሳሰቢያው
ሰዎች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ጥሪ እየደረሳቸው ይገኛል፦
• +947
• +371
• +563
• +370
• +255
ወይም በእነዚህ መነሻዎች የሚጀምሩ ማንኛውም ቁጥሮች፦ +371፣ +375፣ +381
እነዚህ አካላት አንድ ጊዜ ብቻ ደውለው ይዘጋሉ። ተመልሰው ከደወሉላቸው በ3 ሰከንድ ውስጥ በስልክዎ ላይ ያለውን የሰው ዝርዝር (Contact list) መውሰድ ይችላሉ፤ እንዲሁም በስልክዎ ላይ የባንክ ወይም የክሬዲት ካርድ መረጃዎች ካሉ በቀላሉ ያገኟቸዋል።
የሀገራት መለያ ኮዶች፦
• +375 - ቤላሩስ (Belarus)
• +371 - ላቲቪያ (Latvia)
• +381 - ሰርቢያ (Serbia)
• +563 - ቫልፓራይሶ (Valparaiso)
• +370 - ቪልኒየስ (Vilnius)
• +255 - ታንዛኒያ (Tanzania)
መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች፦
1. ለእነዚህ ቁጥሮች አይመልሱ ወይም ተመልሰው አይደውሉ።
2. ማንኛውም ደዋይ በስልክዎ ላይ #90 ወይም #09 እንዲጫኑ ቢጠይቅዎት በፍጹም እንዳያደርጉት።
ይህ ዘዴ የእርስዎን ሲም ካርድ (SIM card) ለመቆጣጠር፣ በእርስዎ ወጪ ስልክ ለመደወል እና እርስዎን ለወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ የሚጠቀሙበት አዲስ ሴራ ነው።
ይህ የጥሰት ሙከራ በአለም ዙሪያ እየሆነ ነው
" ነገር ግን ክፉዎች ሰዎችና አታላዮች፥ እያሳቱና እየሳቱ፥ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ።"
2 ጢሞቴዎስ 3:13
ጥንቃቄውን ተጠቀሙበት
መልዕክቱ የተላለፈው:-
ከሳይበር ወንጀል መከላከል ክፍል ነው
አለማየሁ ፅ. (Alemayehu Ts)
ещё
66
3
24 ноя, 12:07
የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ።
የወንድም ዳዊት ባለቤት የእህት መስከረም አባት ስላረፉ ስትመለስ እስክንደርሳት ባለችበት እንድታጽናኗት በዚህ ስልክ አግኟት ተባረኩ!!
+251938095569 እህት መስከረም
ещё
10
0
24 ноя, 01:57
የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ ።
የፊታችን እሁድ ህዳር 13,2019 ዓ.ም
" ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤ "
ሉቃስ 19:9
በሚል ርዕስ ቤታችንን ፣ ትዳራችንን ፣ ልጆቻችንን ፣ ኑሯችንን ፣ ላላገቡ ወጣቶችም ነጋቸውን የሚያድኑበትንና የምናድንበትን የምስጢር ቃል የትውልድ ሁሉ መጠጊያ ከሆነው ከሰራዊት ጌታ እንካፈላለን።
"..እነሆ የጌታ ቀን ቀርቧአል!!!!!....
" ...አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ
ግባ "
ዘፍ 7፥1
ውዶች ሆይ..... ቀኑን ለዚህ ዋጅታችሁ ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር በማለዳ ሁላችሁም እንድትገኙልን በክርስቶስ ፍቅር አደራ እንላለን።
የመጨረሻው ዘመን መልዕክት ...
መልዕክቱ ለሁሉ ይድረስ! ተባረኩ!!!
@ACEBoleHermon
ещё
32
0
20 ноя, 06:35
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней