Аналитика Telegram-канала
Подписчики
400
Охват за 24 ч
85
ER за 24 ч
21,25%
Публикаций
1 275
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
22 ноя25 ноя28 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
23.1123.1124.1124.1125.1127.11
13
Средний охват
22
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
16
Упоминаний
3
Из них репостов
11
Каналов
11
Упоминаний за 90 дней
3
Из них репостов
10
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 1 275 2 из 1 275السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
صباح الخبز 😁 😜
ещё
11
0
27 ноя, 10:26
🦺[ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ]🦺
👉⭕️እህታችን ወደ አኼራ ሄዳለች‼️
إنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"
📮#የሶላተል ጀናዛ እና ቀብር ጥሪ
☞#የወንድማችን አቡ ሷሊህ ኢድሪስ ባለቤት ለረጅም ጊዜ በህክምና ስትታከም ቆይታ ዛሬ ወደ ማይቀሬው ሀገር ሄዳለች #نسأل الله أن يرحمها يغفرو አላህ ጀነተል ፊርደዉስ ይወፍቃት።
إنَّ العَيْنَ تَدْمَعُ والقَلب يَحْزنُ، وَلا نَقُولُ إِلا مَا يُرْضِي رَبَّنَا
📮ሶላተል ጀናዛ ከዙሁር ሰላት በኋላ መስጅደል አተቅዋ ላይ ይሰገድባትና ቀብሩ እዛዉ መድረሳ ሰፈር መቅበራ ላይ የሚፈፀም ይሆናል።
✍#መገኘት የምትችሉ ወንድሞች በአጠቃላይ ሶላተል ጀናዛና ቀብር ላይ እንድትገኙ ጥሪ ቀርቧል።
☞ለወንድማችን፣ አቡ ሷሊህ ኢድሪስ ና ለቤተሰቦቹ እና ለአጠቃላይ ወዳጅ ዘመድ الله ያማረ የሆነ ሶብር ይስጣቸው‼️
ещё
12
0
1 25 ноя, 09:06
የሀበሻ ሴቶችን «መህር ያስወድዳሉ» ማለት በደል (ዙልም) ነው!
ሀቂቃ እስቲ ሌሎች ሀገራት መህር ብቻ ምን ያህል እንደሚጠይቁ እንመልከት፦
• ሳዑዲ አረቢያ ወደ 50 ሺህ ሪያል ይጠየቃል፤
• የመን በሀገራቸው ከ10 ሚሊዮን ሪያል በላይ ይጠየቃል።
የእኛዋ ምስኪን ግን ብትጠይቅ 10 ሺህ ነው! እርሱም «በዛ» ተብሎ በ5 ሺህ ይታሰራል። እንዲያውም «አሁን አይችልም፤ በኋላ ሲያገኝ ይሰጣታል» ተብሎ በብድር (በዱቤ) ትዳሯን ትመሰርታለች!
አንዳንድ ወጣ ያሉ ሴቶች ካልሆኑ በስተቀር፣ አብዛኞቹ እህቶቻችን መሰተርንና ሐላል ትዳርን ብቻ ነው የሚፈልጉት፤ ይህን ያህል የገዘፈ ቅድመ ሁኔታ (ሸርጥ) አያስቀምጡም።.
ወንዱ ልብ አጥቶ ከትዳር ለመሸሽ ብሎ ስማቸውን ያጠፋል እንጂ በእውነት አስወድደውና ሸርጥ አብዝተው አይደለም።ሀቂቃ አንበድላቸው🤌
C.y
https://t.me/abusaudchanel
ещё
12
0
24 ноя, 16:58
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней