Аналитика Telegram-канала
Подписчики
11 828
Охват за 24 ч
766
ER за 24 ч
6,48%
Публикаций
6 538
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
20 ноя23 ноя26 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
25.1125.1125.1126.1126.1126.11
161
Средний охват
310
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
1 968
Упоминаний
979
Из них репостов
253
Каналов
401
Упоминаний за 90 дней
252
Из них репостов
72
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 6 538 2 из 6 538
🌟 ታላቅ የሙሐደራ ዝግጅት 🌟
📍 መርከዝ ቢላል ኢብኑ ረባህ
በአላህ ፈቃድ ዛሬ ሐሙስ፣ ህዳር 17/2019 ዓ.ም ከአስር ሰላት በኋላ ልዩ የሙሐደራ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል። እንዳያመልጥዎት!
🎙 ተጋባዥ ኡስታዞችና ርዕሶች፦
1️⃣ ኡስታዝ መሐመድ ሰልማን (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ)
📌 ርዕስ፦ ሰለፎች ለኢልም የከፈሉት ዋጋ
2️⃣ ኡስታዝ አብድል ባሲጥ መሀመድ
📌 ርዕስ፦ ተውሂድ እና ሱና
3️⃣ ኡስታዝ ዘይኑ መኪ
📌 ርዕስ፦ ስለ ቁርአን
4️⃣ የተማሪዎች ልዩ ፕሮግራሞች
📌 የቁርአን ቲላዋ፣ ግጥም እና የተለያዩ ማራኪ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።
👨👩👧👦 ልዩ ጥሪ ለወላጆች፦
በመርከዛችን የሚማሩ ልጆች ያላችሁ ወላጆች በሙሉ፣ የልጆቻችሁን ፕሮግራምና ዕድገት ለመከታተል በቀጥታ ስርጭት (Live) እንድትገቡልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
🤝 ጥሪ ለወንድሞችና እህቶች፦
ውድ ወንድሞችና እህቶች፤ ፕሮግራሙን በቀጥታ ስርጭት በመከታተል ጠቃሚ ትምህርትና መንፈሳዊ ተጠቃሚነት እንድታገኙ እናበረታታለን።
⏰ ሰዓት፦ ከአስር ሰላት እንደተሰገደ ይጀምራል — እስከ 3:00 (ምሽት)
"ጊዜው እውቀት የሚማሩበት፣ በእውቀት ላይ አደራ የሚባባሉበት እንጂ የሚዘናጉበት አይደለም!"
🔴 ቀጥታ ስርጭት (Live) በዚሁ ቻናል ይተላለፋል 👇
https://t.me/merkzbilal
ኑ! እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበትን ይህን ልዩ ፕሮግራም አብረን እንከታተል።
ещё
90
0
26 ноя, 16:03
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
_አስደሳች ዜና ለኸይር ናፋቂ ሁሉ_
_የሀላባ ሠለፊያ ፋጢማ መስጅድ እድሳት እና ለሡና እንቅስቃሴ ማዋጮ በማስመልከት ለመላው ሠለፊዮች የፊታችን ቅዳሜ ማታ 19/3/19 ደመቅ ያለ የሠለፊያ ደዕዋ ተሰናድቶ እነሆ ጥሪ ተደርጎላችኋል።_
የእለቱ ውድ ተጋባዥ እንግዶቻችን
*1- ታላቁ ሸይኽ :*
ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚ حفظه الله تعالى
*2- ኡስታዝ :*
ሻሚል አሽ-ሺንቂጢይ حفظه الله تعالى
*3- ኡስታዝ :*
አቡ መርዋን ቃሲም ተማም حفظه الله تعالى
*4- ኡስታዝ :*
ባህረዲን ሻፊ ከሀላቢይ حفظه الله تعالى
*5- ኡስታዝ :*
አቡ ሐፍሷ ኢብኑ መኪኖ حفظه الله تعالى
6- ኡስታዝ :
አቡ ጣሂር ርድዋን حفظه الله تعالى
ርዕሳቸው በሰዓቱና በቦታው ይገለፃል!!
ፕሮግራም መሪዎች :
*1- ወንድም : ረቢዕ ናሲር
*2- ወንድም : አቡ ኸዲጃ ኢብኑ ረቢዕ
*3- ወንድም :አቡ ዒምራን ሰመረዲን
*4- ወንድም :አቡ መርየም
*5- ወንድም : አቡ ማሂር
*6- ወንድም : አቡ ሱፍያን በድር
የፕሮግራሙ ቦታ :
ፋጢማ የሀላባ ሠለፊዮች መስጅድ*
በተሰኘው በኢሞ ሩም ነው።
ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ሰዓት
በኢትዮ - 3:00
በዱባይ - 10:00
በሱዑዲ - 9:00
ረሱላችን ﷺ : « የአሏህን ቤት የገነባ አሏህ በጀነት ቤት ይገነባለታል* » ብለዋል።
ፋጢማ የሀላባ ሠለፊያ መስጅድ
👇🏻👇🏻 https://s.imoim.net/FZlkfR?from=copy_link
የዋትሳፕ ግሩፕ
👇🏻👇🏻
https://chat.whatsapp.com/IiQNoswg1uzGbemiBUKVoz?s=cl&p=a&iam=2
ещё
97
0
26 ноя, 14:43
የአህሉ ሱንናዎች ግብና ዓላማ!
———
የየመኑ ሙሀዲስ በመባል የሚታወቁት ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ለወንበር የምንሽቀዳደም ሰዎች አይደለንም!፣ ወንበር እኛ ዘንድ ከበጠጥ በታች ያነሰ ነው። እኛ የምንሽቀዳደመው ሀገራችን ከውድመት በመታደግ ላይ ነው፣ ምክንያቱም አላህ ፊት የምንጠየቀው ስለ ሀገራችን ነው። የምንሽቀዳደመው ጠቃሚ እውቀትን በማስገኘትና በማሰራጨት፣ እንዲሁም ሱናን በማዳረስ ላይ ነው…።”
#join ↘️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
ещё
49
0
26 ноя, 09:32
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней