Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 940
Охват за 24 ч
89
ER за 24 ч
4,59%
Публикаций
2 654
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
18 ноя21 ноя24 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
13:1513:1613:1613:1613:1617:36
1
Средний охват
1
Лучший результат
Показаны 6 публикаций за 24 ноября
Больше статистики →
Упоминания
99
Упоминаний
47
Из них репостов
44
Каналов
420
Упоминаний за 90 дней
411
Из них репостов
65
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 2 654 2 из 2 654✅ መስካሪ ከባለቤቱ መሰከረ !
ነሲሓዎች ባዘጋጁት መድረክ የክብር እንግዳ ብለው የጠሩት አሕመዲን ጀበል ኢብኑ መስዑዶች የዛሬ 20 አመት ከነበሩበት ኮምፕሊትሊ ልዩነት አለ ብዙ የአቋም ለውጦች ተደርገዋል ። ብሎ (ከሰለፍይነትወደ ኢኽዋንይነት መቀየራቸውን) ኢኽዋኖች እንዳይጠራጠሯቸው የምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል ። ንግግሩን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡት : –
https://drive.google.com/file/d/1Jr_hFdhlosgqLYu4r8SQnOq4buGgOSLJ/view?usp=drivesdk
ይህ ቀንና ለሊት ለመስላሐ ነው ተቀይረው አይደለም እያሉ ዑዝ ፍለጋ ለሚኳትኑ የነሲሓዎች ሙሪዶች አንገት የሚያስደፋ ቢሆንም ለነአዩብ ደርባቸው ግን ትልቅ ስኬት ነው ። ኢኽዋኖች ዘንድ ተአማኒነት እንዲኖራቸው በትላልቅ የኢኽዋን መሪዮች እንዲህ አይነት ምስክርነት ማግኘት ለነሲሓ መሪዮች ትልቅ ስኬት ነውና ።
አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ።
https://t.me/bahruteka
ещё
1
0
24 ноя, 17:36
ተው በቃህ ልትለው ይገባል??
አቡ ኢምራን አሏህ ወደ ሀቁ ይምራህ እኛንም ያፅናን።
ወሏሂ ትገርማለህ ትገርማላችሁ ሱብሀነ ረቢ
አቡ ኢምራን እያለ ነው ነሲሀዎች ወጣቱ ወደ ኢኽዋን ሲነዱት ሲወስዱት ' ተው በቃችሁ ልትሉት ይገባል እያለ ነው። ምን ላይ ተቀምጬ ምን ሸተተኝ እንዳለው ነው ነገሩ። የአንተም እጅ እኮ አለበት!
ነሲሀዎች ወጣቱ ለኢኽዋን ሲያስረክቡ እናንተ ደግሞ ወጣቱ ለነሲሀዎች እያስረከባችሁ አልነበረ' ደሞ ሳታፍር ታወራለህ??
ለነሱ ስትሉ ሰንት የሱና መሻይኾች ክብር ላይ ተረማመዳችሁ ስንት መሻይኾች ዘለፋችሁ ለነሲሀዎች ስትከላከሉ' አሁን ችግራቸው ገባቹ??
ለነሱ ስትሉ ስንት የሱና ዱዓት የሱና መሻይኾች ረገጣችሁ አሁን ገባችሁ ችግራቸው??
ወይን ያስተኛችሁትን ሙሪድ እንዳይነቃባችሁ በመስጋት ነው አንድ ሁለት ምትሉት? ስህተታቸው ካመናችሁ ኑ ወደ ሰለፊዮች አብራችሁ የባጢልን ሰዎች ተጋፈጡ።
ለነሲሀዎች ጥብቅና መቆም ይበቃ
ወገኔ ሆይ ንቃ የነሙነወር ሽር ጥመት ዪግባህ።
ещё
1
0
24 ноя, 13:16
አንተ አታፍርም እንዴ???
ያ አቡ ኢምሯን አታፍርም?? በየትኛው ምላስህ? በየትኛው ወኔህ? በየትኛው ሞራልህ? በኢብኑ መስኡዶች ስትፅፍ በየትኛው አንደበትህ ኣህ ድንበር ታልፎባቸዋል ስትል ስትሉ አልነበረ? ነሲሀዎች ለምን ተነኩ ስትል አልነበረ? ሱኒይ ናቸው ስትል ስትሉ አልነበረ?" አሁን ምን አዲስ ነገር ተገኝቶ ነው ከኢኽዋን ሲሳሳሙ ሲጨባበጡ ሲገባበዙ ዛሬ ነው እንዴ ያያችሁት??ኣህ?
ወይንስ በጥቅም ተጣልታቹህ ነው? ለመፃፍ ምትሞክሩት? ወይንስ አናስጠጋም አሏቹህ? እ? በየትኛው ሞራልህ ነው በነሱ የፃፍከው?? ሙሪዶቻችሁን ለመሸወድ ያ የተኛው ሙሪዶቻችሁ መልሳችሁ ለማስተኛት? ከነዚህ ሰዎች መሻይኾች ተህዚር ሲያደርጉ በእንጨት ሽበት ፍርጃችሁ በለተሚይ ፈርጃችሁ አልነበረ እንዴ? አሁንስ ገባህ ገባቹህ? ነሲሀዎች ማን እንደሆኑ
ተመለሱ ወደ ሀቅ ተመለሱ ድሮ ወደ ነበራቹሁበት የሱናው መንገድ' ዝም ብሎ የዝንብ ፈስ ሚመስል ነገር እየጫራችሁ ሙሪዳችሁን አትሸውዱት እራስ በራሳችሁ አትሸዋወዱ።
ещё
1
0
24 ноя, 13:16
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней