Аналитика Telegram-канала
Подписчики
12 792
Охват за 24 ч
1,2K
ER за 24 ч
9,01%
Публикаций
2 296

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
27 окт30 окт2 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

27.1027.1028.1029.1031.1002.11
204
Средний охват
298
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

278
Упоминаний
111
Из них репостов
103
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 2 296 2 из 2 296
ህይወት ሁሌም ወደፊት ትራመዳለች፤ በየትኛውም መጨረስ ውስጥ የሚፈጠር ሌላ መጀመር አለ። የምታስበው የስኬት ማማ ላይ ስትደርስ፣ ለሌላ ውጥን መሰላል ታዘጋጃለህ። በህይወትህ ውስጥ አንድ አስጨናቂ ጉዳይ ያልፍና ሌላ አንገብጋቢ ጉዳይ ይከሰታል። ​የምትናፍቀውን ስታገኝ፣ ያላገኘህውን ትናፍቃለህ። ሌሊትና ቀን በህይወትህ ውስጥ በማለፍና በመምጣት የሚተካኩትን ያህል፣ ጉዳዮችህ በአንተ ውስጥ ማለቂያም ማረፊያም አይኖራቸውም። ቀኑ ሲደብርህ ሌሊትን ትናፍቅ ይሆናል፤ ሌሊቱን አግኝተህ ስታበቃ ደግሞ ቀኑን ትናፍቅ ይሆናል። ፍጥረተ ዓለሙ ትናንትም ዛሬም በማይቆም እንቅስቃሴ ውስጥ ነው፤ አንተ ደግሞ የፍጥረተ ዓለሙ አንድ አካል ነህ... ብትቆምም አትቆምም t.me/abdu_rheman_aman
ещё
203 2 5 2 ноя, 13:55
ረመዷን 100 …ቀን ብቻ‼️ ~ አላህ ያድርሰን! @abukiweb
ещё
191 1 5 31 окт, 08:38
ዲታ ለመሆን የሚከተሉትን 12 ነጥቦች ተከተል :- 1. አስተሰብና ልማድህን አንጽ። ዲታነት የረጅም ጊዜ አስተሳሰብና የመልካም ልማድ ውጤት ነው። አካባቢህን አስተውል። ገበያና ኢኮኖሚውን ተረዳ። ራስህን ቻል። ከፍ ያለ ገቢ የሚያመጡ ክህሎቶችን ገንባ። በረጅሙ አስብ፣ አትቅበዝበዝ። ለረጅም ጊዜ የሚጠቅሙ መልካም ልማዶችን ገንባ እንጂ በጭብጨባና ዝና ፍለጋ አትድከም። ለጊዜው በሚል ለአጫጭር ጥቅሞች ስምህን አታስጠራ። በአግባቡ የታነጸ አስተሳሰብና ልምድ ከሌለህ እጅህ የገባውን ሀብትም ታፈርሰዋለህና ራስህን አንጽ። Think in long term and invest on yourself. 2. የሚሸጥ ነገር ያዝ። ይህ የሚሸጠው ነገር እውቀት፣ እንቁላል፣ ቡና፣ ሳሙና፣ ወንበር ወይም መጽሓፍ ሊሆን ይችላል። አንዱን ላንተ የሚስማማህን፣ የሚቀልህን፣ የሚያስደስትህን ነገር ያዝና መሸጥ ጀምር። Have or build some thing to sell. 3. ዘወትር የኑሮ ወጪህ ከገቢህ ያነሰ ይሁን። የወር ወጪህን አስላና በበጀት ኑር። ብትችል ብትችል ገቢህ ከበጀትህ 3 እጥፍ እንዲሆን ተጣጣር። አለዚያ ግን ቢያንስ ቢያንስ ከገቢህ ላይ ከ20-30% የወር ቁጠባ ይኑርህ። ቁጠባህ ለኢንቨስትመንት እስኪደርስ ድረስ ጨክንና ቆጥብ። Live below your means. 4. ቁጠባህን ገቢ በሚያመጣ እና በምትደሰትበት ዘርፍ ላይ አስበህ ኢንቨስት አድርግ። ኢንቨስት ስታደርግ ባለ በሌለ ዓቅምህ አትግባ። በቂ መጠባበቂያ ያዝ። የመጀመሪያ ኢንቨስትመንትህ የምታውቀው ዘርፍ ላይ ይሁን እንጂ ሰው ስላደረገው ብለህ ሌላውን አትከተል። Think and Invest prudently in the area you know well. 5. ትኩረትህን አታናጥብ፣ አትወላውል። ኢንቨትመንትህ ስር እንዲያበቅል በቂ ጊዜ ስጠው። የሚገኘውን ገቢ ቢዝነስህ እስኪጠነክር ድረስ እዚያው የጀመርከው ቢዝነስ ላይ ደግመህ ደጋግመህ ኢንቨስት አድርግ። የመረጥከው ዘርፍ አስተማማኝ ሆኖ እስኪጸና ድረስ ወደሌላ አታማትር። Focus. 6. የጀመርከው ዘርፍ ጸንቶ አስተማማኝ ፍሬ ሲያፈራ ሌሎች ችግኞችን ትከል። አንዱ የቢዝነስ ዘርፍ ችግር ቢገጥመው ሌላኛው ይደግፍሃል፣ ከውድቀትም ይታደግሃል። ያኔ የማትወድቅ ስትሆን የዲታ መስመር ውስጥ ትገባለህ። Diversify. 7. ለቢዝነስ ካልሆነ በቀር አትበደር። ብድር የችኮላ፣ ስጋት ማካፈያ እና የታክስ መቀነሻ ዘዴ ነው። እነዚህን አስበህ ካልሆነ በቀር አትበደር። በተለይ ለግል ምቾት እና ለታይታ ብለህ አትበደር። አትቸኩል! Avoid bad Debts. 8. ቃልህን አክብር። የምትኖረው አንዴ ነውና ቃል አትግባ፣ ቃል ከገባህ ግን ቃልህን ፈጽም። Keep your word. 9. ሁሉ አይነገርም። የቀሩትን ደግሞ አንተ ሙላ። ሁሌም ሌላ መንገድ አለ። Strive to find new ways. 😆 ✍Get
ещё
192 3 5 29 окт, 18:48
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней