Аналитика Telegram-канала
Подписчики
61
Охват за 24 ч
31
ER за 24 ч
50,82%
Публикаций
12

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
15 ноя18 ноя21 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

15.1116.1117.1118.1119.1120.11
30
Средний охват
89
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

3
Упоминаний
0
Из них репостов
1
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 12 2 из 12
ለመጀመር ያሰብከውን ጀምረው ማንኛውንም መልካም ጉዞ ለመጀመር ቀዳሚው ቁልፍ ድፍረት ነው፤ እርምጃ ለመውሰድና በሙሉ እምነት ወደፊት ለመራመድ ራስን ማዘጋጀት ያስፈልጋል። ምንም ዓይነት የስኬት ዋስትና በሌለበትና ከፍተኛ የውድቀት ስጋት ባለበት ሁኔታ ውስጥ እንኳን፣ ያለህን ሁሉ ሰጥተህ ለመሞከር የልብ ጥንካሬ ይጠይቃል። ብዙ ሰዎችን ወደ ኋላ አስሮ የሚያስቀራቸው ትልቁ መሰናክል መውደቃቸው ሳይሆን፣ ያንን የመጀመሪያውን እርምጃ ለመውሰድ ድፍረት ማጣታቸው ነው። ሞክር ቢያንስ ሞክሬያለሁ ትላለህ ሳይምክሩ ቁጭ ብሎ ከመቆጨት መሞከር ከቁጭት ያተርፋል!! ከተነበበው ✌️ መልካም ውሎ t.me/abktech1234
ещё
1 0 20 ноя, 05:55
#ጥናት እነዚህ ችግሮች ካሎባችሁ አጫጭር ቪዲዮ ማየት አቁሙ ስለ እራሳችሁ ስትሉ ዝም ብሎ በባዶ ድብርት ውስጥ ለምትገቡና ለወደፊታችሁ ምትጨነቁ ይህንን እደምንም ታግሳችሁ አንብቡት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለነገሮች ትኩረት መስጠት እየከበደ መምጣቱን አስተውላችሁ ኖሯል ? በቅርቡ በቻይናው ቲያንጂን ኖርማል ዩኒቨርሲቲ ኪያንግ ዋንግ በተባሉ ፕሮፌሰር የሚመራ ቡድን አድርጎት በነበረው ጥናት አጫጭር ቪዲዮዎችን በብዛት መመልከት የትኩረት ጊዜን እስከ 47 ሰከንድ ብቻ ያደርገዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ ይህን attention fragmentation (የትኩረት መቋረጥ) ብለው ይጠሩታል፡፡ ተመራማሪዎቹ ዕድሜያቸው ከ17 - 30 ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ በሚገኙ አጫጭር ቪድዮን አብዝተው ይመለከታሉ ባሏቸው 112 ሰዎች ላይ የአእምሮ ስካን ካከናወኑ በኋላ የ“cognitive deficits” (የአእምሮ ማሰብ ፣ አገናዝቦ ውሳኔ የመወሰን ችሎታ ፣ የመረዳት፣ የመማር ችግር) እንዲሁም የድብርትና የጭንቀት ምልክቶችን አግኝተናል ብለዋል። ከዚህ ጥናት የተገኘው ውጤት እንደሚያሳየው በማታ አጫጭር ቪድዮ ለማየት የሚደረግ ስክሮሊንግ የእንቅልፍ ሆርሞንን (melatonin) ያዘገያል ፤ ይህም በመሆኑ በሂፕፖካምፐስ (hippocampus - ይህ ከአእምሮ የማስታወስ፣ የመማር፣ የስሜት ክፍል ጋር የተገናኘ ነው) እዚህ ላይ ከፍተኛ የሆነ አሉታዊ ተፅእኖን ያሳድራል። ይህ የአእምሮ ክፍል ከላይ ከተገለጸው በተጨማሪ በዋነኝነት አዲስ መረጃን ለማስቀመጥ ፣ ዝርዝሮችን ለማስታወስ የሚረዳ እንዲሁም በአጭር ጊዜ ያለውን ማስታወሻ ወደ ረጅም ጊዜ ማስታወሻ በመቀየር ትልቅ ሚና የሚጫወት የአእምሮ ክፍል ነው። ተመራማሪዎቹ እነዚህ ለውጦች የአልኮል ሱስ በአእምሮ ላይ ከሚያስከትለው ጉዳቶች ጋር ተመሳሳይነት እንዳላቸው ይጠቁማሉ፡፡ አጫጭር ቪድዮዎችን ያለ ገደብ መመልከት በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ የሚያስከትለው ተፅእኖዎች ምንድን ናቸው ? - ትኩረትን የመስጠት እና የማስተዋል ችሎታን ይቀንሳል፡፡ - ረጅም ፅሁፍ ማንበብ ፣ በእርጋታ የሚከናወኑ ተግባራትን ለመከወን መሰላቸትን ያስከትላል፡፡ - ዝርዝሮችን በቀላሉ ለማስታወስ መቸገር ያመጣል። - የእንቅልፍ እና የዕረፍት ጊዜን ያዛባል። አጫጭር ቪድዮዎችን በብዛት መመልከት የሚያሳድረውን አሉታዊ ተፅእኖ እንዴት መቀነስ ይቻላል ? ° ዕለታዊ የስክሪን ጊዜ ገደብን መወሰን። ° ጤናማ እና ትምህርታዊ የሆኑ ይዘቶችን መምረጥ። ° እውነተኛ ደስታ የሚሰጡ እንደ ስፖርት መስራት፣ መፅሃፍ ማንበብ ፣ ከተፈጥሮ ጋር ጊዜ ማሳለፍ ፣ ከወዳጆች ጋር መጨዋወት የመሳሰሉ ልምምዶችን ማዘውተር፡፡ ያስተውሉ ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች በሙሉ ቋሚ ያልሆኑ ሲሆኑ ጤናማ የሆኑ የዲጂታል ልምምዶችን በመከተል የሚስተካከሉ መሆናቸውን ተመራማሪዎቹ ያስገንዘባሉ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይህን መረጃ ያዘጋጀው ከሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ነው። t.me/abktech1234
ещё
6 0 19 ноя, 15:30
Фото
እየተሻሻልክ ነው?/... ተራው ሰው ስራውን እንደነገሩ ብቻ ይሠራል:: በዚህም ምክንያት እንደነገሩ የሆነ ገቢ ያገኛል! በሕይወቱ ሙሉም ስለ ገንዘብ ይጨነቃል:: ብዙውን ጊዜ ተራውን ሰው ከምርጥ ሰው የሚለይ ቀጭን መጋረጃ እንዳለ በጭራሽ አይገነዘብም:: እውነታው ግን "ካልተሻላችሁ፣ እየባሰባችሁ ነው" የሚለው ነው::እና ምን ልትል ነው? ካልክ... ተሻሻል እራስን እንደ ነገሩ ሳይሆን ጠንክረህ ስራ የሰራ ያገኛል ከተነበበው ✌️ መልካም ውሎ t.me/abktech1234
ещё
28 0 18 ноя, 06:35
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней