Аналитика Telegram-канала
Подписчики
79 388
Охват за 24 ч
7,7K
ER за 24 ч
9,75%
Публикаций
1 177

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
5 ноя8 ноя11 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

09.1109.1110.1110.1111.1111.11
1,2K
Средний охват
2,5K
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

59
Упоминаний
32
Из них репостов
26
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 1 177 2 из 1 177
Фото
በኢትዮጵያ ዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ላይ የግብር ግዴታ ተጣለ! በአዲሱ የፌዴራል የገቢ ግብር ማሻሻያ ደንብ ቁጥር 597/2019 መሠረት፣ በአንድ የግብር ዓመት ከ50,000 ብር  በላይ ጠቅላላ ገቢ የሚያገኙ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ግብር የመክፈል ግዴታ ይኖርባቸዋል። ደንቡ የዲጂታል መድረኮችን እና የማስታወቂያ ኩባንያዎችን የፈጣሪዎችን ገቢ ለግብር ባለሥልጣኑ እንዲያሳውቁ ያስገድዳል። እንዲሁም ፈጣሪዎች TIN መያዝ፣ ገቢያቸውን ማሳወቅና ግብር መክፈል ይኖርባቸዋል። ክፍያው ከውጭ ሀገር ቢፈፀምም በኢትዮጵያ ነዋሪ ለሆኑ ፈጣሪዎች የግብር ግዴታው ይመለከታል። @AbenezerIntech | 3/2/2019 ዓ.ም
ещё
869 7 33 11 ноя, 11:00
Фото
አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለAndroid ተጠቃሚዎች! በቅርቡ የተለቀቀውን Google Play System Update ለጊዜው ስልካቹ ላይ እንዳትጭኑ። አንዳንድ ተጠቃሚዎች ይህን Update ከጫኑ በኋላ ስልካቸውን Restart ሲያደርጉ ስልኩ በተደጋጋሚ እየበራ እየጠፋ (Boot Loop) ላይ እንደሚቆይ እየተናገሩ ይገኛል። ስለዚህ ችግሩ በይፋ እስኪረጋገጥና መፍትሄ እስኪቀርብ ድረስ ይህን Update ከመጫን ተቆጠቡ። ⚠️ ይህ Update የሚገኘው Setting>Security and privacy>Updates ላይ Google Play system update የሚለው ዉስጥ ነዉ። ይህን መረጃ ለሌሎች Android ተጠቃሚዎችም በማጋራት አስጠንቅቁ! @AbenezerIntech | 3/2/2019 ዓ.ም
ещё
2 535 33 74 11 ноя, 09:05
Фото
Samsung በOne UI 9.5 ላይ አዲስ የድምፅ መቅዳት (Call Record) feature ይዞ እየመጣ ነዉ ተባለ። Samsung በOne UI 9.5 ላይ እንደ Telegram እና WhatsApp ያሉ መተግበሪያዎችን ተጠቀመን ስልክ ስናወራ ድምፅ መቅዳት የምንችልበት አዲስ feature ሊያመጣ መሆኑ ተነግሯል። በዚህም:- በTelegram በWhatsApp እና በGoogle Meet ላይ የድምፅ ጥሪዎችን መቅዳት እንችላለን ማለት ነዉ። ነገር ግን ይህ Update በሁሉም አገራት ላይ ላይሰራ ይችላል። ይህም እንደየአገራቱ የግላዊነትና የጥሪ ቀረጻ ሕጎች ይወሰናል። በአንዳንድ ሀገሮችም የሚቀረጸው ሰው ማሳወቂያ ሊደርሰው ይችላል። እንዴት አያችሁት?👍👎
ещё
1 033 0 38 10 ноя, 13:41
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней