Аналитика Telegram-канала
Подписчики
324
Охват за 24 ч
124
ER за 24 ч
38,27%
Публикаций
4 064
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
27 окт30 окт2 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
30.1001.1101.1101.1102.1102.11
17
Средний охват
65
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
25
Упоминаний
22
Из них репостов
3
Каналов
93
Упоминаний
86
Из них репостов
18
Каналов
Последние посты
3 из 4 064 2 из 4 06423/2/2019
የእውቀት ሽግግር አለ ዛሬ
ещё
3
0
2 ноя, 11:06
ማስታወቂያ
ለሁሉም የቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቢሮ
በ2019 ዓ.ም የቅድመ አንደኛ እና ፒቪኤ መምህራንን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በዲፕሎማ ማሰልጠን ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እስከ ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም ድረስ መዝግባችሁ ላኩልን፡፡
መስፈርቶች
1. ተወዳዳሪዎች ከ2008 እስከ 2018 ዓ.ም በ10ኛ እና በ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን አጠናቀው ሃገር አቀፍ ፈተና የጠፈተኑ
2. አሁን ላይ በቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች በቋሚ ቅጥር በሞግዚትነት ተቀጥረው የሚሰሩ አዳዲሶችንም ጨምሮ
ማሳሰቢያ፡-
ከዚህ በፊት የተመዘገቡትንም አካታችሁ እንድትመዘግቧቸው
በዚህ ዓመት በሞግዚትነት የተቀጠሩትን ያካትታል
የተምህርት ማስረጃቸውንና በቋሚ ቅጥር በሞግዚትነት እያገለገሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ በዋና ር/መምህር ተፈርሞ ከመረጃ ጋር አብሮ ገቢ ይደረጋል
አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ስርዐተ ትምህርት ለብቻ ተለይቶ በቅጹ መሰረት ብቻ እንዲዘጋጅ ይደረግ
ещё
5
1
2 ноя, 09:40
ቀን 21/02/2019 ዓ/ም
ማስታወቂያ
በ2018 ዓ/ም የመንግስትና የግል አንደኛ፥ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና የትምህርት አመራሮች የጽሁፍ ምዘና 62̋.5% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ በ24/02/2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 የማህደረ ተግባር ምዘና ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ሰዓት አን ቦታ እንድትገኙ መልዕክት እናስተላልፋለን
የኦሬንቴሽን የሚሰጥበት ቦታ፦
1. ከ1-6ኛ በአማርኛው መርሃ ግብር የተፈተናችሁ፤ ከ7-8ኛ እኛ ከ9-12ኛ ክፍል የምታስተምሩ መምህራን በየካ ክፍለ ከተማ ትልቁ አዳራሽ
2. ከ1-6ኛ በአፋን ኦሮሞ መርሃ ግብር የተፈተናችሁ መምህራንና አመራሮች ሰላም ታወር 11ኛ ፎቅ በመገኘት ኦሬንቴሽን እንድትወስዱ በድጋሜ መልዕክት እናስተላልፋለን
ещё
65
1
1 ноя, 22:57
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней