Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 608
Охват за 24 ч
578
ER за 24 ч
16,02%
Публикаций
4 457

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
16 ноя19 ноя22 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

17.1118.1118.1120.1120.1120.11
215
Средний охват
558
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

3
Упоминаний
1
Из них репостов
2
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 4 457 2 из 4 457
Фото
ещё
270 0 20 ноя, 17:39
Фото
ещё
61 0 1 20 ноя, 17:39
የደንበኞች እርካታን ማረጋገጥ የአገልግሎት አሰጣጡ ዋነኛ ዓላማ መሆን አለበት- ኢንጂነር አለማየሁ መንግስቱ   ህዳር 11/2019 ዓ.ም (AAWSA)   የባለስልጣኑ የአገልግሎት አሰጣጥ ዋነኛ ዓላማ ደንበኞች የሚጠብቁትን አገልግሎት በወቅቱ፣ በጥራትና በአርኪ ሁኔታ ማቅረብና እርካታቸውን ማረጋገጥ መሆን እንዳለበት የባለስልጣኑ የፍሳሽ ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር አለማየሁ መንግስቱ ገለጹ፡፡   ኢንጂነር አለማየሁ ይህን የገለጹት ለባለስልጣኑ ሰራተኞች ለአስረኛ ዙር ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና  መዝጊያ መረሀ ግብር ላይ  ሲሆን፣ ሰራተኞች የደንበኞችን ችግርና ፍላጎት በቅርበት በመረዳት፣ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎችና ቅሬታዎች ፈጣንና አርኪ ምላሽ መስጠት እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡   ም/ዋና ስራ አስኪያጁ አክለውም የስልጠናው ዓላማ ሰራተኞች በውስጣቸው ያለውን ዕውቀትና አቅም በማጎልበት ለደንበኞች ተጨባጭ ውጤት እንዲያመጡ ማስቻል መሆኑን ጠቅሰው፣ የተቋሙ ሰራተኞች የተቋሙ አምባሳደሮች በመሆናቸው በሚሰጡት አገልግሎት የተገልጋዮችን እምነትና እርካታ ማጠናከር እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል፡፡   የስልጠናው ዋነኛ ዓላማም የባለስልጣኑን የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻል፣ የሰራተኞችን ቴክኒካዊ ዕውቀት፣ የተግባቦት ክህሎትና የመስተንግዶ አቅም ማጎልበት እንደሆነ የገለጹት የባለስልጣኑ ማሰልጠኛ ተቋም ዳይሬክተር ዳኛቸው ግርማ እስካሁን ዛሬ ያጠናቀቁትን ጨምሮ ከ300 በላይ  በቀጥታ ከደንበኞች ጋር የሚገናኙ ሰራተኞች መሳተፋቸውን አስረድተዋል፡፡   በስልጠናው የተሳተፉ ሰራተኞች መርሃ ግብሩ በተቋሙ ማሰልጠና ተቋም እና በተቋሙ አሰልጣኞች መሰጠቱ የደንበኞችን ተጨባጭ ችግሮችና የአገልግሎት ክፍተቶች ከመሠረታቸው ለመረዳት፣ በተሻለ ሁኔታ ለመፍታትና አርኪ አገልግሎት ለማቅረብ እንደሚያግዝ ገልጸዋል፡፡   በተጨማሪም በቀጣይ የመሪነት ሚናቸውን ለማዳበር፣ በተቋሙ ውስጥ ያላቸውን አስተዋፅዖ ለማጠናከርና ለጋራ ውጤት በትብብር ለመስራት ስልጠናው ጉልህ ሚና እንዳለው አረጋግጠዋል፡፡
ещё
257 0 20 ноя, 17:39
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней