Аналитика Telegram-канала
Подписчики
305
Охват за 24 ч
78
ER за 24 ч
25,57%
Публикаций
40
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
17 ноя20 ноя23 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
01.1104.1109.1116.1116.1121.11
25
Средний охват
63
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
2
Упоминаний
0
Из них репостов
2
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 40 2 из 40🌟🎭 ኮከብ ምሽት!
አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት!
(ሼር በማድረግ የጥበብ ግብዣውን ለሌሎችም አድርሱልን።)
የ66ኛ ምሽት እንግዳችን፤ በትወና ጥበቡ የተመልካቾችን ልብ የገዛ፣ በመድረክ፣ በሬዲዮ፣ በፊልምና በተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች የጥበብ አሻራውን ያሳረፈ፣ በአንድ የትወና ዘውግም ሆነ በአንድ ዓይነት ገጸ ባሕርይ ያልተገደበ፣ ከንጉሥ አጫዎች እስከ ንጉሥ የተለያዩ ገጸ ባሕርያትን በአስደናቂ ብቃት የተጫወተ፣ በእያንዳንዱ ገጸ ባሕርይ ውስጥ እንደልብ የሚገለጥ የኢትዮጵያ የትወና ጥበብ ደማቅ ኮከብ፣ አለማየሁ ታደሰ ነው!
🌟 ኮከብ ምሽት!
ኮከብ የሚወለደው እንዴት ነው?...
ከሐረር የልጅነት ትዝታዎቹ እስከ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከመጀመሪያ የትወና ሙከራዎቹ እስከ ታላላቅ የቴአትር መድረኮች፣ ከ"አንቲጎን" እስከ "ባቢሎን በሳሎን"፣ ከሬዲዮ እስከ የቴሌቪዥን ድራማ፣በአጠቃላይ የጥበብ ጉዞውን...
ከዝናው ጀርባ ባሉ ትግሎቹ፣ ፈተናዎቹና ስኬቶቹ ዙሪያ እንወያያለን።
🎭 የጥበብ ማዕዳችን ሰፊ፤ ገበታችንም ሙሉ ነው!
ግጥም፣ ወግ፣ ሙዚቃ፣ ሂስና ዳንስ እንደተለመደው ዓይነት በዓይነት ተዘጋጅተውላችኋል።
📅 ረቡዕ፣ ኅዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም
🕠 11:30 ሰዓት
📍 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል፣ ስድስት ኪሎ ግቢ
🌟 አንድ ኮከብ፣ ብዙ ገጸ ባሕርያት!
🎭 አንድ መድረክ፣ ሺ ስሜቶች!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
ещё
25
0
21 ноя, 17:51
📚 አሰላሳዩ ምሽት!
አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት!
(ሼር በማድረግ የጥበብ ግብዣውን ለሌሎችም አድርሱልን።)
የ65ኛ ምሽት እንግዳችን፤ በሐሳቦቹ ጥልቀትና በሚያነሳቸው ፍልስፍናዊ ጥያቄዎች የሚታወቅ፤ ሕይወትንና የሰው ልጅን ማንነት የሚመረምር፣ የተለመዱ አስተሳሰቦችን የሚፈትሽ፣ አንባቢያንን ወደ አዲስ የሐሳብ አድማስ የሚጋብዝ ደራሲና አሰላሳይ ቡርሃን አዲስ ነው!
📖 አሰላሳዩ ምሽት!
እውቀት፣ እምነት፣ ፍልስፍናና ሥነ ልቦና በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ምን ሚና አላቸው?....
በእነዚህና መሰል ጥልቅ ጥያቄዎች ዙሪያ ከእንግዳችን ጋር በሐሳብ እንጓዛለን።
ከልጅነት ሕይወቱ፣ ከንባብና ከእውቀት ፍለጋ ጉዞው፣ ከፍልስፍናዊ አስተሳሰቡ፣ ከደራሲነት ተሞክሮው፣ ከሕይወት ፈተናዎቹና ከስኬቶቹ ጋር የተሰፋውን የሕይወት ታሪኩን በስፋት ይተርክልናል።
አንድ ሐሳብ ሕይወትን ሊቀይር ይችላል፤ አንድ ጥያቄ የእውቀትን በር ሊከፍት ይችላል!
🎭 የጥበብ ማዕዳችን ሰፊ፤ ገበታችንም ሙሉ ነው!
ግጥም፣ ወግ፣ ሙዚቃ፣ ሂስና ዳንስ እንደተለመደው ዓይነት በዓይነት ተዘጋጅተውላችኋል።
📅 ረቡዕ፣ ህዳር 9፣ 2019 ዓ.ም.
🕠 11:30 ሰዓት
📍 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል፣ ስድስት ኪሎ ግቢ
አንድ ምሽት፣ ብዙ ጥያቄዎች!
አንድ መድረክ፣ ሺህ ስሜቶች!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
ещё
14
1
2 16 ноя, 09:24
ልዩ እና የማይረሳ የጥበብ ምሽት በ64ኛው መድረካችን!
የሲኒማውን ዓለም ጥልቀትና የህይወት ተሞክሮን አጣምሮ የያዘው የትላንትናው መርሃ ግብራችን እጅግ ስኬታማ ነበር።
የዕለቱ የክብር እንግዳችን የነበረው ተወዳጁ እና ዕውቁ የፊልም ባለሙያ ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ)፣ በኢንዱስትሪው ውስጥ ስላለው እውነተኛ የሥራ ሂደት እና ልምድ ለታዳሚዎቻችን አስገራሚ ትምህርት አካፍሎናል።
አንድ አስደሳች ዜናመ ሰቶናል
ለረጅም ጊዜ በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው "ፍቅር እስከ መቃብር" ተከታታይ ድራማ በቅርቡ ወደ ስክሪን እንደሚመለስ ሶሚክ አብስሮናል! ስለዚህ ጉዳይ በሰፊው ያወጋንን ከተያያዘው ቪዲዮ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። 🎬
ይህን ውብ ምሽት ላደመቃችሁልን የጥበብ አፍቃሪያን እና ለተከበረው እንግዳችን ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
እንደተለመደው በቀጣዩ ረቡዕ በሌላ ምርጥ የኪነጥበብ ዝግጅት እና አዲስ እንግዳ እንጠብቃችኋለን፤ ቸር ያቆየን!
ещё
13
0
1 16 ноя, 09:24
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней