Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 014
Охват за 24 ч
166
ER за 24 ч
16,37%
Публикаций
610

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
18 ноя21 ноя24 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

19.1119.1119.1119.1119.1123.11
60
Средний охват
154
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

52
Упоминаний
0
Из них репостов
2
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 610 2 из 610
Фото
​#ወርቃማ_ሰኞ ኅዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም ​የ2019 በጀት ዓመት 20ኛው የኅዳር 14 "ወርቃማው ሰኞ" የዕውቅና እና የትውውቅ መርሐ ግብር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በደመቀ ሁኔታ ተካሄዷል። ​በመርሐ ግብሩ ላይ የመረጃ ማረጋገጥ አገልግሎት ባለሙያ የሆኑት ወ/ሮ መልካምፍሬ አዳነ ፤ ተገልጋዮች አገልግሎት ለማግኘት በሚመጡበት ወቅት ማሟላት ስለሚገባቸው ቅጾች ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል። አያይዘውም ባለሙያዎች በዚህ ዙሪያ ለተገልጋዮች በቂ ግንዛቤ እንዲፈጥሩ አሳስበዋል። ​በመጨረሻም የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ፈጠነ ገባቦ፤ ያለፈውን ሳምንት የአገልግሎት አሰጣጥ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ ሰራተኞች ይበልጥ የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡና እንደወትሮው ሁሉ የተገልጋይን እርካታ ቅድሚያ በመስጠት አገልግሎቱን በተጠናከረ መልኩ እንዲያስቀጥሉ የሥራ አቅጣጫ ሰጥተዋል። ​ለተጨማሪ እና ወቅታዊ መረጃዎች በሚከተሉት አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ​ፌስቡክ (Facebook)፦ https://www.facebook.com/AADVLCALAFTO ​ቴሌግራም (Telegram)፦ https://t.me/AADVLCA | https://t.me/AADVLCAOFFICIAL ​ቲክቶክ (TikTok)፦ https://www.tiktok.com/@aadvlcalafto ​ኢሜይል (E-Mail)፦ dvlcanifassilk@gmail.com ​#Smart_Lafto #ስማርት_ላፍቶ
ещё
42 0 1 23 ноя, 18:44
የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙ መቼ ይጠናቀቃል? +++++++++++++++++ #ጋዜጣ_ፕላስ | በኢትዮጵያ የተዘጋጀው አጠቃላይ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም በፌዴራል ደረጃ ብቻ ሳይወሰን እስከ ቀበሌ አስተዳደር ድረስ የሚወርድ መሆኑን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ይናገራል። ሆኖም ዜጎች “የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙ ተጠናቀቀ የሚባለው መቼ ነው?” ሲሉ ይጠይቃሉ። የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) እንደሚሉት፤ ሪፎርሙ በዚህ ጊዜ ያልቃል የሚባል አይደለም። እንደ መኩሪያ (ዶ/ር) ገለጻ፣ ሪፎርሙ ተጠናቀቀ የሚባለው ከፌዴራል ጀምሮ እስከ ቀበሌ ያሉ የሪፎርም ሠራዎች ከተሠሩ በኋላ አንድ ዜጋ ቀበሌ አለያም ወረዳ ሄዶ በክብርና በኩራት መስተናገድ ሲችል ነው። ዜጎች አገልግሎት የሚሰጥበት ቢሮ ሄደው ዘመድ ፈልገው ወይም በአማላጅ መስተናገድ የለባቸውም የሚሉት ኮሚሽነሩ፤ ሁሉም ዜጋ አንገቱን ቀና አድርጎ አገልግሎት የሚያገኝበት ሁኔታ ላይ ሲደርስ ሪፎርሙ ተጠናቋል ሊባል የሚችል መሆኑን ያስረዳሉ። በመሆኑም በፌዴራል ደረጃ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙ ስለተጠናቀቀ ብቻ ሪፎርሙ ተሳካ ወይም አለቀ ልንል አንችልም ሲሉ ያስገነዝባሉ። እስከ ቀበሌ መውረድ መቻል እንዳለበትም ያክላሉ። በአምሥት ዓመታት ውስጥ ግን በፌዴራል ደረጃ በጣም ጥሩ፣ አስተማማኝ፣ ዲጂታላይዝ የሆነ፣ በአፍሪካ ደረጃ ተነጻጻሪ የሆነ ስርዓት መገንባት እንደሚቻል ጠቁመዋል። ********** ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች facebook፡- https://www.facebook.com/AADVLCALAFTO Telegram፡- https://t.me/AADVLCA ፡-https://t.me/AADVLCAOFFICIAL Tiktok፦ https://www.tiktok.com/@aadvlcalafto E-Mail፡- dvlcanifassilk@gmail.com #Smart_Lafto #ስማርት_ላፍቶ
ещё
154 0 19 ноя, 20:24
Фото
ещё
36 0 19 ноя, 20:24
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней