Аналитика Telegram-канала
Подписчики
79
Публикаций
5

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
8 ноя11 ноя14 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

27.1027.1003.1103.11
3
Средний охват
9
Лучший результат
Показаны 4 публикации — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

13
Упоминаний
6
Из них репостов
3
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 5 2 из 5
ክፍል11 12ተኛ ሐዲስ فَقَدْ روى الإمام البخاري عَنْ عُمَرَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَعلى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: «لاَ تُطْرُونِي كَمَا أَطْرَتِ النَّصَارَى ابْنَ مَرْيَمَ، فَإِنَّمَا أَنَا عَبْدُهُ، فَقُولُوا: عَبْدُ اللهِ وَرَسُولُهُ». 👉 በነብዩﷺ ድንበር ማለፍ ብዙ መልክ አለው። 1ኛ እሳቸው በቀብራቸው ውስጥ ልክ  የዱንያ ሂወት አይነት ነው የሚኖሩት ብለው የሚያምኑ አሉ። የበርዘህ የቀብር ሂወታቸው ከዱንያ ሂወታቸው ይለያል። 2ተኛ የአሏህ ኑር ክፋይ ናቸው ብለው የሚያምኑ አሉ። ይሄ ስህተት ነው ምክንያቱም አሏህ እንዲህ ብሏል قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا﴾ 👉 እኔ እንደናንተ ሰው ነኝ በላቸው። የአሏህ የኑር ክፋይ ናቸው ማለት መለኮታዊ ስልጣን ይገባቸዋል ማለት በሳቸው ድንበር ማለፍ ነው። 3ተኛ አፈጣጠራቸው በተመለከተ ድንበር ማለፍ።ምን ይላሉ? ከፊቱ ኑር ጭብጥ ዘግኖ ሙሐመድ ሁኚ አላት ይላሉ። ይሄም ስህተት ነው እንደ ሌላ ሰው ከአባትና ከእናት ነው የተፈጠሩት 4ተኛ አደም በነብዩﷺ ተወስለዋል ብለው ቂሳ ይጠቅሳሉ። لما اقترف آدم الخطيئة قال : يا رب أسألك بحق محمد لما غفرت لي . فقال الله : يا آدم ، وكيف عرفت محمداً ولم أخلقه ؟ قال : يا رب ، لأنك لما خلقتني بيدك ، ونفخت في من روحك، رفعت رأسي ، فرأيت على قوائم العرش مكتوبا : لا إله إلا الله ، محمد رسول الله ، فعلمت أنك لم تضف إلى اسمك إلا أحب الخلق إليك . فقال الله : صدقت يا آدم ، إنه لأحب الخلق إلي ، ادعني بحقه ، فقد غفرت لك ، ولولا محمد ما خلقتك ). الجواب الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله، وبعد: هذا الحديث موضوع ، رواه الحاكم من طريق عبد الله بن مسلم الفهري ، حدثنا إسماعيل بن مسلمة ، أنبأ عبد الرحمن بن زيد بن أسلم، عن أبيه، عن جده، عن عمر بن الخطاب رضي الله تعالى عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : لما اقترف آدم الخطيئة . . . ثم ذكر الحديث باللفظ الذي ذكره السائل . وقال الحاكم : هذا حديث صحيح الإسناد اهـ . هكذا قال الحاكم ! وقد تعقبه جمع من العلماء ، وأنكروا عليه تصحيحه لهذا الحديث ، وحكموا على هذا الحديث بأنه باطل موضوع ، وبينوا أن الحاكم نفسه قد تناقض في هذا الحديث . وهذه بعض أقوالهم في ذلك : قال الذهبي متعقبا على كلام الحاكم السابق : بل موضوع ، وعبد الرحمن واهٍ ، وعبد الله بن مسلم الفهري لا أدري من هو اهـ . وقال الذهبي أيضاً في "ميزان الاعتدال" : خبر باطل اهـ . وأقره الحافظ ابن حجر في "لسان الميزان" . وقال البيهقي : تفرد به عبد الرحمن بن زيد بن أسلم، من هذا الوجه، وهو ضعيف اهـ . وأقره ابن كثير في البداية والنهاية (2/323) . وقال الألباني في السلسلة الضعيفة (25) : موضوع اهـ . والحاكم نفسه –عفا الله عنه- قد اتهم عبد الرحمن بن زيد بوضع الحديث ، فكيف يكون حديثه صحيحاً ؟! قال شيخ الإسلام ابن تيمية في "القاعدة الجليلة في التوسل والوسيلة" (ص 69) : ورواية الحاكم لهذا الحديث مما أنكر عليه ، فإنه نفسه قد قال في كتاب "المدخل إلى معرفة الصحيح من السقيم" : عبد الرحمن بن زيد بن أسلم روى عن أبيه أحاديث موضوعة لا يخفى على من تأملها من أهل الصنعة أن الحمل فيها عليه ، قلت : وعبد الرحمن بن زيد بن أسلم ضعيف باتفاقهم يغلط كثيراً اهـ . 👉 የሚጠቅሱት ቂሳ መውዱዕ አስል የለውም። 5ተኛ ድንበር ማለፍ ፍጥረታት የተፈጠሩት ለነብዩﷺ ሲባል ነው ይላሉ። (لو لاك ما خلقت الأفلاك) ذكره الشوكاني في "الفوائد المجموعة في الأحاديث الموضوعة" (ص 326) وقال : قال الصغاني : موضوع اهـ قال الألباني في "السلسلة الضعيفة" (282) : موضوع اهـ ሐዲሱ ደካማ መውዱዕ ነው ለመረጃነት አይበቃም። 👉 ይሉቅኑም ሰውና ጂን የተፈጠሩት እሱን በብቸኝነት ለማምለክ ነው። 6ተኛ ድንበር የሚያልፉት የሩቅን እውቀት ያውቃሉ ብለው የሚያምኑ አሉ። ومن علومك علم اللوح والقلم 👉 በቁርአን ግልፅ ማስረጃ ውድቅ ነው።  قُل لَّا أَقُولُ لَكُمْ عِندِي خَزَائِنُ اللَّهِ وَلَا أَعْلَمُ الْغَيْبَ وَلَا أَقُولُ لَكُمْ إِنِّي مَلَكٌ ۖ إِنْ أَتَّبِعُ إِلَّا مَا يُوحَىٰ إِلَيَّ 👉 ስለዚህ የሩቅ ሚስጥር የሚያውቁ አልነበሩም። 7ተኛ ድንበር ማለፍ፦ እሳቸውን እርዳታን መጠየቅ፦ ለምሳሌ እንዲህ ይላሉ خذ بيدي يا رسول الله 👉 ይሄም በቁርአንና በሐዲስ ግልፅ ማስረጃ የመጣበት የሽርክ ተግባር ነው። 8ተኛ የሳቸውን ቀብር ለመዘየር ብቻ  ብሎ ሃገር አቆራርጦ መሄድ 👉ይህ ተግባር ክልክል ነው ምክንያቱም  የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። لا تُشَدُّ الرِّحالُ إلا إلى ثلاثةِ مساجدَ 9ኛ ሌላው የሚታለፈው ድንበር ማለፍ አንዳንድ መስጂድና ቤት ውስጥ የአሏህ እና የነብዩ ስም ጎን ለጎን በእኩል ማድረግ። 🌿 በነብያት ድንበር ማለፍ አይቻልም ሲባል እንደማንኛውም ተራ ሰው ናቸው ማለት አይደለም። 👉 ነብያት በአጠቃላይ መዕሱሞች ናቸው፣ሪሲላን በማድረስ፣ከአላህ የተሰጣቸው መልክት በማድረስ ፍፁሞች ናቸው። ትናንሽ ወንጀል ሊከሰት ይችላል ነገር ግን በዛ ላይ አይዘወትሩም 👉 ወልዮች ከነብያት በታች ናቸው 👉ሙዕተዚላ ወልዮች ላይ ከራማ የሚባል ነገር የለም ይላሉ። 👉 አሻኢራ ግን ለነብይ የተከሰተ ሁሉ ለወልይ ይከሰታል ይላሉ። ሁሉቱም ባጢል ንግግር ነው። ✍ፀሀፊ የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተማሪ አቡ ሀፍሷ ሀፊዘሁላሁ ተዓላህ https://t.me/aaaae2223 https://t.me/aaaae2223
ещё
1 0 3 ноя, 17:58
ещё
1 0 3 ноя, 17:54
ክፍል 10   11ኛ ሐዲስ الدُّعَاءَ هُوَ الْعِبَادَةُ، ثُمَّ قَرَأَ: ﴿وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ﴾ دعاء العبادة: العمل الصَّالح يُسمَّى: دعاء عبادة، الصَّلوات دعاء عبادة، الصوم دعاء عبادة، الصَّدقة دعاء عبادة، التَّسبيح والتَّهليل دعاء عبادة؛ لأنك تطلب الأجر، تفعل هذا تريد الأجر، هذا دعاء عبادة، المصلي والمسبِّح والمتصدِّق والحاجّ والمعتمر، كلها دعاء عبادة، إنما فعلوا هذا يرجون ثواب الله، يريدون الأجر من عنده. ودعاء المسألة الطلب: اللهم اغفر لي، اللهم ارحمني، اللهم أنجني من النار، اللهم أدخلني الجنة. هذا يُقال له: دعاء المسألة، صريح الطَّلب 👉 ዱዓን በተመለከተ ሙሽሪኮች የሚያነሱት ብዥታዎች 1ኛ ከአሏህ ውጪ ያሉ አካላት መጣራት ዒባዳ አይደለም ስለዚህ ሽርክ አይሆንም ይላሉ። መልስ፦ ኢባዳ መሆኑን በቁርአንና በሒዲስ ተጠቅሷል። አሏህ እንዲህ ብሏል፦ وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ... ጌታችን አሏህ እንዲህ ብሏል ለምኑኝ እሺ  እላቹሃለሁ እነዚያ እኔን ከማምለክ የሚኩራሩት የተዋረዱ ሆነው ጀሀነም ይገባሉ አለ። 1ኛ ለምኑኝ የሚል ትዛዝ መጥቶበታል ትዛዝ የመጣበት ነገር ሁሉ አምልኮ ነው። 2ተኛ እኔን ከማምለክ የሚኩራሩት አለ እራሱ አሏህ አምልኮ ብሎ ጠራው 👉 ከሐዲስ الدعاء هو العبادة ዱዓእ አምልኮ ነው። ስለዚህ ዱዓእ  ኢባዳ መሆኑን ቁርጥ ያለ ማስረጃ አለው። 2ተኛ የሚያነሱት ብዥታ ነብዩ ﷺ በህይወት እያሉ አሏህ ዝናብ እንዲያዘንብላቸው ሶሐባዎች ዱዓእ እንዲያደርጉ ይጠይቁ ነበር ስለዚህ እኛስ ብንጠይቅ ምን ችግር አለው ይላሉ? 👉 መልስ በህይወት ያለ ሰው ዱዓእ አድርግልኝ ቢል እንደዚሁም በሚችለው ነገር መጠየቅ ይቻላል። 3ተኛ ብዥታ፦ የውመል ቂያማ ሰዎች ነብዩ ﷺ ምልጃ ይጠይቃሉ እኛስ ነብዩም ሆነ ወልዮች ምልጃ ብንጠይቅ ምን ችግር አለው? ይላሉ 👉 መልስ ፦ የውመል ቂያማማ ነብዩም እኛም ተቀስቅሰን ፊትለፊት ነው እንዲያማልዱ ሚጠየቁት እንጂ እኛ በህይወት ኖረን እሳቸው ሞተው አይደለም። 4ተኛ ብዥታ፦ መረጃ በመጥቀስ ያምታታሉ ለምሳሌ فَاسْتَغَاثَهُ الَّذِي مِن شِيعَتِهِ عَلَى الَّذِي مِنْ عَدُوِّهِ فَوَكَزَهُ مُوسَىٰ فَقَضَىٰ عَلَيْهِ ۖ ከወገናቸው የሆነ አካል ሙሳን እርዳታን ጠየቃቸው ከጠላታቸው ሙሳን በቦክስ አሉት ውሳኔው ሆነ(ሞተ)  ይኸው እርዳታን ጠየቀው ስለዚህ ይቻላል ይላሉ። 👉 መልስ ፦በሂወት ያለ ቅርብ የሆነ በሚችለው ነገር እርዳታን መጠየቅ ይቻላል። 5ተኛ ንፅፅራዊ ማምታቻ ቅያስ ይጠቅሳሉ ለምሳሌ ምንስቴሮች በእየርከናቸው መልክት የሚያደርሱላቸው አሉ ስለዚህ እኛ ወንጀለኛ ነን ደጋጎች ወደ ጌታችን መዳረሻ ብንይዝ ምን ችግር አለው  ይላሉ። 👉 መልስ 1ኛ አሏህ ከምድራዊ ንጎሶች ጋር የማመሰል ትልቅ ጥፋት አለበት። 2ተኛ ንጎሶች በየቦታው የተከሰተ ነገር ወይም የሰዎችን ችግር በግለሰቦች አማካኝነት መልክት ካልመጣላቸው አያውቁም። አሏህ ግን ከደምለራችን የበለጠ ቅርብ ነው አይደለም ውጫዊ ይቅርና በውስጣችን የተሸሸገ ነገር ያውቃል። 6ተኛ ማምታቻ የፋጢማ  ንግግር ይዘው ያምታታሉ عن أنس قال: لما ثقل النبي ﷺ جعل يتغشَّاه، فقالت فاطمة: واكرب أباه، فقال لها: ليس على أبيك كرب بعد اليوم، فلما مات عليه السلام قالت: يا أبتاه، أجاب ربًّا دعاه، يا أبتاه من جنة الفردوس مأواه، يا أبتاه إلى جبريل ننعاه، فلما دُفن قالت فاطمة: يا أنس! أطابت نفوسكم أن تحثوا على رسول الله ﷺ التراب؟ . አባቴ ሆይ የጌታውን ጥሪ ተቀበለ፣ አባቴ ሆይ ጀነተል ፊርደውስ መኖርያው የሆነው፣አባቴ ሆይ ሀዘንህን ለጅብሪል ነው የምንነግረው ማለቷን የሞተን አካል መጣራት ይቻላል ለማለት ያመጡታል። 👉 መልስ ፋጢማ ብሶቷን (ሀዘኗን) ገለፀች እንጂ አልተማፀነችም። 7ተኛ የሚያነሱት ማምታቻ የሞተን አካል እርዳታን ምንጠይቀው ሰበብ፣ መጃዝ ወይም ዘይቤያዊ አነጋገር ነው እንጂ በቀጥታ እነሱን አንጠይቅም ይላሉ። 👉መልስ 1ኛ ንግግራቸው ውሸት ነው ምክንያቱም በቀጥታ ዝናብ ስጡን ልጅ ስጡን ብለው ነው የሚማፀኑት 2ተኛ ተግባራቸው የመካ ሙሽሪኮ የሚፈፅሙት ተግባር ነው ምክንያቱም እነዚ የምንጣራቸው አካላት አማላጆቻችን ናቸው ማለታቸው። 8ተኛ የሚጠቅሱት ማምታቻ በዚህ ዑማ ውስጥ ሽርክ አይከሰትም ብለው ማስረጃ ያመጣሉ عَنْ جَابِرٍ رضي الله عنه قَالَ: سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: «إِنَّ الشَّيْطَانَ قَدْ أَيِسَ أَنْ يَعْبُدَهُ الْمُصَلُّونَ فِي جَزِيرَةِ الْعَرَبِ، وَلَكِنْ فِي التَّحْرِيشِ بَيْنَهُمْ».   1 ሀቅ የሚፈልግ አካል መረጃ ይሰበስባል እንጂ አንድ መረጃ ይዞ ሌሎች መረጃዎችን ገደል አይከትም ሽርክ እንደሚከሰት ነብዩ ﷺ ተናግረዋል። 2ተኛ እሳቸው እንደሞቱ(በአቡ በክር ሂላፋ ጊዜ) በርካታ ሙስሊሞች ከፍረው ወደ  ሽርክ ተመልሰዋል። ሸይጧን ተስፋ ቆረጠ ሲባል በጊዜው ያለውን እንጂ ወደ ፊት ሽርክ አይከሰትም ማለት አይደለም። 9ኛ የቅጥፈት መረጃዎችን በመጥቀስ ያምታታሉ ለምሳሌ " إذا انفلتت دابة أحدكم بأرض فلاة فليناد: يا عباد الله احبسوا، يا عباد الله احبسوا، فإن لله عز وجل في الأرض حاضرا سيحبسه ". መልስ ሐዲሱ ደካማ ነው መረጃ አይሆንም وأما الحديث المذكور في بداية السؤال فلفظه: "إذا انفلتت دابة أحدكم بأرض فلاة فليناد: يا عباد الله احبسوا علي، يا عباد الله احبسوا علي، فإن لله في الأرض حاضراً سيحبسه عليكم" رواه الطبراني وأبو يعلى في مسنده، وعنه ابن السني في عمل اليوم والليلة، رووه كلهم مرفوعاً من حديث عبد الله بن مسعود، إلا أنه حديث ضعيف لا تقوم به حجة. قال الهيثمي: وفيه معروف بن حسان وهو ضعيف. ونقل ابن علان في شرح أذكار النووي أن الحافظ ابن حجر قال فيه: حديث غريب أخرجه ابن السني والطبراني، وفي السند انقطاع بين ابن بريدة وابن مسعود. وقال الألباني في السلسلة الضعيفة تحت رقم 655 ضعيف. انتهى. ፀሀፊ የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተማሪ አቡ ሀፍሷ https://t.me/aaaae2223
ещё
9 1 27 окт, 18:20
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней