Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
397
Охват за 24 ч
68
ER за 24 ч
17,13%
Публикаций
296

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
22 ноя25 ноя28 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

13.1116.1116.1123.1123.1123.11
15
Средний охват
38
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

53
Упоминаний
49
Из них репостов
3
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 296 2 из 296
Фото
ሰላም አባላት። የኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ያወጣውን መመሪያ በሚመለከት ከአይነስውራን የባንክ አጠቃቀም ጋር የተገናኘው አንቀጽ 13(4 የዓይነ ስውራን ዜጎችን ሕጋዊ እኩልነትና መሠረታዊ ክብር የሚጋፋ፣ ታሪካዊ የሆነውን ሥርዓታዊ መገለል የሚመልስ እንዲሁም በሕግ ሥልጣን ሽፋን አድሏዊ መሰናክሎችን ሕጋዊ የሚያደርግ ሆኖ አግኝተነዋል። በመሆኑም ይህንን አንቀጽ ለመቃወም ማህበራችን ይፋዊ ፊርማ የማሰባሰብ ስራ የጀመረ ስለሆነ ይህንን ሃሳብ የምትደግፉ አባላት ከዛሬ ማለትም ህዳር 14 2019 አ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 18/2019 ድረስ በሚከተሉት አማራጮች በተዘጋጀው የመፈረሚያ ቅጽ ላይ እንድትፈርሙ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን የመፈረሚያ ቦታዎች። 1. አዲስ አበባ፥ በዋናው ጽ/ቤት ከመሰብሰቢያ አዳራሹ አጠገብ ባለው ክፍል በአካል በመገኘት፤ 2. ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፥ በየቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ቢሮና የቅርንጫፍ ኮሚቴ አስተባባሪዎች በሚያመቻቹት ስፍራ በአካል በመገኘት፤ 3. ከላይ በተገለጹት አማራጮች መፈረም የማትችሉ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ተጠቅማችሁ በonline በመፈረም ዘመቻውን መቀላቀል የምትችሉ ሲሆን፣ የማስፈንጠሪያውን አጠቃቀም የሚያብራራ የድምጽ ቅጂና ስለ መመሪያው የተዘጋጀ አጭር ማስታወሻ አባሪ ተደርጎ የቀረበ መሆኑን እንገልጻለን። https://tally.so/r/EqxBDl ማሳሰቢያ። ፊርማውን አይነ ስውራን ብቻ ሳይሆኑ አላማውን የሚደግፍ ማንኛውም ሰው ሁሉ መፈረም ስለሚችል በዚህ ረገድ ሌሎችንም በማስተባበር የበኩላችሁን ጥረት እንድታደርጉ አደራ እንላለን።
ещё
12 0 23 ноя, 21:25
ያልታታሙ የሰበር ዉሳኔዎች
ещё
14 1 23 ноя, 20:37
ያልታተሙ የሰበር ውሳኔዎች ከቁጥር 1_10
ещё
12 1 23 ноя, 20:37
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней