Аналитика Telegram-канала
Подписчики
491
Охват за 24 ч
18
ER за 24 ч
3,67%
Публикаций
568
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
7 ноя10 ноя13 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
10.1110.1111.1111.1112.1112.11
7
Средний охват
22
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
14
Упоминаний
7
Из них репостов
11
Каналов
263
Упоминаний за 90 дней
260
Из них репостов
60
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 568 2 из 568💫ዛሬ የጁምዓ ለይል ነው።✨
ለኡመታቸው አዛኝና ቅኑን መንገድ አመላካች ሆነው በተላኩልን ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ﷺ ላይ ሰለዋታችንን እናብዛ እናውርድ።
ከአውስ ኢብኑ አውስ (ረ.ዐ) እንደተወራው፣ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡
«ከቀኖቻችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው።.....በእርሱ (በጁምዓ ቀን እና ምሽት) በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ፤ ሰለዋታችሁ በእኔ ላይ ይቀርባልና።»
(አቡ ዳዉድ፣ ነሳኢ እና እብኑ ማጃህ ዘግበውታል)
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين........
ещё
5
0
12 ноя, 22:42
ጠንካራ ሴት....
- በነገራችን ላይ...ሚስት ስትመርጥ ለልጆችህ አዛኝ እና መልካም እናት ብቻ ሳትሆን፤ ለአንተም በሕይወት ጎዳናህ ላይ አስተዋይ አማካሪ እና ጠንካራ የሥራ አጋር የምትሆንህም መሆን አለባት ብየ አምናለሁ።
«ሚስት ናትና ቤት ተቀምጣ ልጆችን ብቻ ታሳድግ» የሚለው ጠባብ አስተሳሰብ መለወጥ አለበት። ቤትና ልጆችን መንከባከብ ትልቅ ዒባዳ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በሥራህም እንድትሳተፍ ዕድል ስጣት፤ ሙያህን አጋራት።
አራት የሥራ ዘርፍ ካለህ ሁለቱን ለእርሷ ስጣት፤ ሁለት ካለህ አንዱን አጋራት፤አንድም እንኳ ቢሆን አሰራሩን ጠንቅቃ እንድታውቀው አድርጋት።ይህን ስታደርግ አንተ ሌላ አዲስ የቢዝነስ አድማስ እንድትፈጥር ዕድል ይሰጥሃል፤ እርሷም በራስ መተማመኗ ጎልብቶ የሥራህ እውነተኛ አጋር ትሆናለች።
የምንወዳት እናታችን ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ ታላቅ ነጋዴ፣ አስተዋይ እና ራሷን የቻለች ጠንካራ ሴት ነበረች። ለነብያችንም በገንዘቧም፣ በሐሳቧም፣ በብርታቷም ከጎናቸው የቆመች ባለውለታ ናት። እስልምና ሴት ልጅ ተምራ፣ ሰርታ፣ በሐላል መንገድ ራሷንም ሆነ ቤተሰቧን እንድትጠቅም እንጂ ደካማና ጥገኛ ሆና እንድትቀር አይፈቅድም።
ደግሞ...የነገን ሕይወት የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው። ዱንያ በፈተና የተሞላች ናት፤ ጤና ማጣት አለ፣ ድንገተኛ ክስተት አለ፣ ሞትም የማይቀር እውነት ነው።ነገ አንተ ባትኖር ወይም ከሥራ ብትታጎል፣ እርሷ «ማን ይረዳኛል?» ብላ እጇን ወደ ሰው የምትዘረጋ፣ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ የምትወድቅ መሆን የለባትም።
ለሚስትህ ክንፍ ሁንላት፤ ነገ ለቤተሰብህ ጋሻ ትሆንሃለች!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ещё
2
0
1 12 ноя, 11:55
ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን
ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን ቻናል እየሰበሰብን ነው
#ኢንሻአላህ በቅርቡ ወደ ስራ እንገባለን
#ከ500 በላይ ተከታይ ምዝገባ ጀምረናል
#በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
👉 @Selefiya_wave_bot
#የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም
ещё
4
0
11 ноя, 11:09
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней