Аналитика Telegram-канала
Подписчики
292
Охват за 24 ч
88
ER за 24 ч
30,14%
Публикаций
351
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
16 ноя19 ноя22 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
05.1113.1117.11
36
Средний охват
50
Лучший результат
Показаны 3 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
16
Упоминаний
6
Из них репостов
5
Каналов
5
Упоминаний за 90 дней
5
Из них репостов
5
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 351 2 из 351
ቤተሰብ የሕግ ቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ አይጎዳቺሁም ሲሆንም ታተርፉበታላቺሁ 🙏https://t.me/Sollegallibrary
ещё
24
0
1 17 ноя, 10:57
🎤 ሰበር ዜና! — ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ
የሰብአዊ መብት ክለብ (Human Rights Club) በይፋ ዕውቅና አግኝቶ ወደ ስራ ገባ!
ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው እና በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት አነሳሽነት ሲንቀሳቀስ የቆየው የ«ሰብአዊ መብት ክለብ» ከዩኒቨርሲቲው አካላት የተሟላ ይሁንታና ዕውቅና ማግኘቱ ተረጋገጠ!
የሰብአዊ መብቶችን ማክበር፣ ማስከበር እና በማህበረሰቡ ዘንድ ግንዛቤ መፍጠርን ዋና ዓላማ አድርጎ የተቋቋመው ይኸው ክለብ፤ አጠቃላይ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴውን አባላት በዲሞክራሲያዊ መንገድ መርጦ ወደ መሬት ወርዶ ሰፊ ስራዎችን ለመስራት ራሱን አዘጋጅቷል።
በዚህ መሰረት ለክለቡ መሳካት እና መጠናከር የፊት ተሰላፊ በመሆን የሚመሩት የተመረጡት የስራ አስፈፃሚ አባላት ዝርዝር፦
ተማሪ ሰለሞን ተስፋዬ — ፕሬዝዳንት
ተማሪ ሃን እንዳልካቸው — ምክትል ፕሬዝዳንት
ተማሪ ብርሃን አበራ — ፀሐፊ
ተማሪ ዘመኑ አታላይ — የበጎ አድራጎት ጉዳዮች ኃላፊ
ተማሪ ተስፋሁን እንካሁን — ገንዘብ ያዥ
ይህ ክለብ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እና ተማሪዎች የመብትና የግንዛቤ ማዕከል እንዲሆን ጅምሩ ላይ ከጎናችን ለነበሩት እና ለተባበሩን አካላት ሁሉ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን።
ማህበረሰባችንን ለማገልገል እና የሰብአዊ መብት ንቅናቄዎችን በግቢው ለማጠናከር ከዛሬ 04/03/2019 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ ስራችንን መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን!
👉 «ሰብአዊ መብት ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰብአዊ መብት!»
Solomon Tesfaye mola የክለቡ ፕሬዝዳንት
ещё
34
0
13 ноя, 13:48
ሰላም ክብራን ነገ ማለትም ዕለተ አርብ ከቀኑ 9:00 ስዓት ላይ በያዝነው ሴሚስተር ልናከናውናቸው የሚገቡ ስራዎችና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም ስለ ማህበሩ አጠቃላይ ክንውኖች ጋር አጠር ያለ ውይይት ስለሚኖረን ሁሉም የህግ ተማሪዎች ከ Natural library በታች ካሉት HL ህንፃዎች ላይ በሰዓቱ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን ።
የህግ ተማሪዎች ማህበር !!
ещё
50
2
5 ноя, 11:54
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней