Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «Agents center»

Agents center
109
391
2
1
87
#University እና #highschool ከምተገኙ ተማሪዎች ጋር አብሮ በኤጀንት (Agents) መስራት ይፈልጋል። @መስፈርቶች
• በጣም ጥሩ የሚባል የመናገር እና የማዳመጥ ችሎታ ያለው/ ያላት
• ከታች ጀምሮ ለማደግ እና አብሮ ለመለወጥ የሚፈልግ/የምትፈልግ
• ጥሩ የመገንዘብ የመረዳት እና ስራዎችን የማስፋፋት ክህሎት ያለው ያላት
   ፆታ : አይመረጥም
ደሞዝ: በእያንዳንዱ ሽያጭ የ 25% thፋይ
Подписчики
Всего
1 066
Сегодня
-1
Просмотров на пост
Всего
100
ER
Общий
9.33%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 4 из 109 постов
Смотреть все посты
Пост от 09.10.2026 21:47
1
0
0
Okay, ለሁሉም ሰው እንዲሆን for 24 h 30% discount 199birr.
Пост от 09.10.2026 21:36
5
0
0
and free psychology book.
Пост от 09.10.2026 21:36
5
0
0
ዳንኤል፦ ቢዝነስ መስራት እኮ በጣም ከባድ እና ጭንቅላት የሚያዞር ነገር ነው

አብርሃም፦በፍፁም! ለምሳሌ በቀላል ምሳሌ ላስረዳህ፦ አንድ ገበሬ 1 ኪሎ ድንች እንዳለ ቢሸጠው 30 ብር ያገኛል። ያንኑ ድንች ግን ቆራርጦ፣ ጠብሶ እና በፌስታል አሽጎ ቺፕስ አድርጎ ቢሸጠው 200 ብር ያገኛል! ልዩነቱ ምንድነው?

ዳንኤል፦ድንቹን ሰዎች በቀላሉ ወደሚበሉት ነገር መቀየሩ ነዋ!

አብርሃም፦ በትክክል! ቢዝነስ ማለት ይሄ ነው፦ የሰዎችን ፍላጎት አይተህ፣ እቃውን ወደ ተሻለ ዋጋ ቀይረህ በፈገግታ ማቅረብ! ይሄንን ቀላል ቀመር ግን ትምህርት ቤቶች አያስተምሩህም።

ዳንኤል፦ታዲያ ይሄንን የገንዘብ እና የቢዝነስ ጥበብ ከየት እንማረዋለን?

አብርሃም፦ጥሩ ጥያቄ ነው።የገንዘብና የቢዝነስ ሚስጥሮችን ቁልጭ አድርጎ የያዘው ድንቁ መጽሐፍ The Personal MBA ይባላል።ከትንሽ እስከ ትልቅ ሰው ሊረዳው በሚችል መልኩ ስለ ቢዝነስ፤ስለ ገንዘብ፤ስለ ቤት፤ስለ ኢንቨስትመንት ከፋይንስ ጋር ስለተገናኙ ነገሮች በሙሉ ቁልጭ አድርጎ ያስተምራል።

ዳንኤል፦ ዋጋውስ እንዴት ነው?

አብርሃም፦ዋጋው  299ብር ነው

ዳንኤል፦ "በ 299 ብር?! አልተወደደም?

አብርሃም፦በ 299 ብር እኮ አንድ በርገር እንኳን አይሸጡልህም! ለሆድህ ሲሆን ሳታስብ ታወጣለህ፤ ለአእምሮህ ሲሆን ግን የፓርላማ ክርክር ትጀምራለህ?! ወይ አሁኑኑ ገዝተህ የቢዝነስ ሰው ሁን፣ ወይ ደግሞ ዕዴሉን እያየህ አስመልጥ!"

ዳንኤል፦አይ አብርሽ..እሺ እንዴት ነው መግዛት የምችለው?

አብርሃም፦ ጥሩ ውሳኔ ነው!  አሁኑኑ ወደ @MeIam1221 ሂድና 'MBA' ብለህ ላክ።መጽሐፉን በSoftcopy (PDF) በስልክህ በጥራት ይላክልሃል።

የቢዝነስ ምህንድስንግዝት
የቢዝነስ ጤናዬን ጥብቅ።
Пост от 29.09.2026 08:40
1
0
0
Part 11 form @Unity_Jfx Family.

📈 Success is measured by consistency.
Practical example: Small but continuous profit.
If you win 5 times a week and lose 5 times:
• 2% profit on each winning trade,
• 1% loss on each losing trade,
The result:
18 Risk management • The secret to a long professional life
• Winners: 5 x 2% = +10%
• Losers: 5 x 1% = -5%
• Weekly profit: +5%
If you start with $5,000 and continue this for one year (52 weeks), your account could reach $63,000.
This shows that it is not getting rich quickly, but consistent small profits that create wealth.



📈 ስኬት የሚለካው በተከታታይነት ነው
ተግባራዊ ምሳሌ፦ ትንሽ ነገር ግን የማያቋርጥ ትርፍ
በሳምንት 5 ጊዜ ብታሸንፍና 5 ጊዜ ብትሸነፍ፣
• በእያንዳንዱ አሸናፊ ንግድ 2% ትርፍ፣
• በእያንዳንዱ ተሸናፊ ንግድ 1% ኪሳራ ብታገኝ፣
ውጤቱ፦
18 አደጋን መቆጣጠር• የሙያው ረጅም ዕድሜ ሚስጥር
• አሸናፊዎች፦ 5 x 2% = +10%
• ተሸናፊዎች፦ 5 x 1% = -5%
• ሳምንታዊ ትርፍ፦ +5%
ከ5,000 ዶላር ብትጀምር፣ በዚህ ሁኔታ ለአንድ ዓመት (52 ሳምንታት)
ብትቀጥል፣ ሒሳብህ 63,000 ዶላር ሊደርስ ይችላል።
ይህ የሚያሳየው፦ ፈጣን ሀብታም መሆን ሳይሆን ተከታታይነት ያለው አነስተኛ
ትርፍ ነው ሀብት የሚፈጥረው።

Part 13.... @Unity_Jfx
Смотреть все посты