Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
512
Охват за 24 ч
25
ER за 24 ч
4,88%
Публикаций
514

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

06.1106.1118.1118.11
5
Средний охват
6
Лучший результат
Показаны 4 публикации — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

170
Упоминаний
0
Из них репостов
2
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 514 2 из 514
#TENAWOtips የምግብ አለርጂ አንድ ምግብ አለርጂ እንዲሆንብን የሚያደርገው ሰውነታችን በዚያ ምግብ ውስጥ ያሉትን ፕሮቲኖች የሚያስተናግድበት መንገድ ነው። የሰውነታችን በሽታ ተከላካይ ሕዋሳት በስህተት አንድ ፕሮቲን ጎጂ እንደሆነ አድርገው ይፈርጃሉ። በመሆኑም ይህ ፕሮቲን ወደ ሰውነታችን ሲገባ የሰውነታችን በሽታ ተከላካይ ሕዋሳት ኢሚዩኖግሎቡሊን ኢ (IgE) ተብሎ የሚታወቅ ፀረ እንግዳ አካል በመፍጠር እንደ ወራሪ የቆጠሩት ይህ እንግዳ አካል በሰውነታችን ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ይከላከላሉ። ግለሰቡ ይህ ፕሮቲን ያለበትን ምግብ እንደገና ሲመገብ ቀደም ሲል የተመረቱት ፀረ እንግዳ አካላት ሂስታሚንን ጨምሮ ሌሎች ኬሚካሎች በሰውነት ውስጥ እንዲለቀቁ ሊያደርጉ ይችላሉ። ምልክቶች ለአንዳንድ ሰዎች የምግብ የአለርጂ ምላሽ ከባድ ላይሆን ይችላል። ለሌሎች ሰዎች ፣ የአለርጂ የምግብ ምላሽ አስፈሪ አልፎ ተርፎም ለሕይወት አስጊ ሊሆን ይችላል። ምግብ ከበሉ በኋላ ብዙውን ጊዜ የምግብ አለርጂ ምልክቶች ከጥቂት ደቂቃዎች እስከ ሁለት ሰዓታት ውስጥ ይታያል። በጣም የተለመዱ የምግብ አለርጂ ምልክቶች የአፍ ውስጥ ማሳከክ፣ የሆድ ህመም፣ ተቅማጥ፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስታወክ፣ የከንፈር የፊት፣ የምላስ እና የጉሮሮ ወይም ሌሎች የሰውነት ክፍሎች እብጠት ፣ የአፍንጫ መታፈን ወይም የመተንፈስ ችግር፣ መፍዘዝ፣ ራስ ምታት ናቸው፡፡ የምግብ አለርጂ በአንዳንድ ሰዎች ላይ አናፍላሲስ (anaphylaxis) የተባለ ከባድ የአለርጂ ምላሽን ሊያስነሳ ይችላል። ይህ የአየር መተላለፊያ ቱቦዎች መዘጋት፣ ለመተንፈስ የሚያስቸግር የጉሮሮ እብጠት፣ በከፍተኛ ሁኔታ የደም ግፊት መቀነስ ፈጣን የልብ ምት፣ የንቃተ ህሊና ማጣት ጨምሮ ለሕይወት አስጊ የሆኑ ምልክቶችን ሊያስከትል ይችላል፡፡ አጋላጭ ሁኔታዎቹ በቤተሰብ የምግብ አለርጂ ከነበረ፣ ዕድሜ እና አስም ሲሆኑ በአብዛኛው አለርጂ ሊያስነሱ የሚችሉ ምግቦች ኦቾሎኒ፣ እንቁላል፣ የላም ወተት፣ ስንዴ፣ አኩሪ አተር እና አሳ ናቸው፡፡ መከላከያ መንገዶች •የምግብ አለርጂ ለመከላከል በጣም ጥሩው መንገድ ምልክቶችን የሚያስከትሉ ምግቦችን ማወቅ እና ማስወገድ ነው •የምግብ አለርጂ እንዳለብዎ ካወቁ የሚከተሉትን ያድርጉ • ምን እንደሚበሉ እና እንደሚጠጡ ይወቁ፡፡የታሸጉ የምግብ ላይ መለያዎችን በጥንቃቄ ማንበብዎን እርግጠኛ ይሁኑ። •በምግብ ቤቶች ውስጥ በሚመገቡበት ጊዜ ጥንቃቄ ያድርጉ፡፡ ህክምናው በቀላሉ አለርጂውን የሚያስነሳብዎን ምግብ መብላት ማቆም፤ ይህ መፍትሔ ካልሆነ አንቲስቲስታሚኖች/ በሐኪም የታዘዙ ፀረ-ሂስታሚን መድኃኒቶች መለስተኛ አለርጂዎችን ለመቀነስ ይረዳሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በማህበራዊ መገናኛ መረቦች ይከተሉን: : Telegram Ⓣ rb.gy/hfwg3h Facebook ⓕ rb.gy/rnohfg Instagram ⓘ rb.gy/snntgo Twitter ⓣ rb.gy/fmdgen LinkedIn - rb.gy/jqdvok YouTube - rb.gy/fkzkma ድህረገፅ : www.tena-wo.com መድኃኒት ወይም ሃኪመዎን ማማከር ከፈለጉ አሁኑኑ በ 0904868788 ወደ ጤናዎ(TENAWO) ይደዉሉ ::
ещё
6 0 18 ноя, 11:24
ещё
5 0 18 ноя, 11:24
Фото
ክብደት ለመቀነስ ራስን ማስራብ ወይም ምግብ መቀነስ ትክክለኛ መንገድ አይደለም! በጣም ትንሽ መብላት ወይም እራስን ማስራብ በጣም መጥፎ ሀሳብ ነው እንደውም ይህ አካሄድ ወደ ክብደት መጨመር ይመራል። "የምግብ መቀነስ " ወይም "ራስን የማስራብ" የምንለው የአመጋገብ ስርአት በቀን ውስጥ የሚጠቀሙትን የካሎሪዎችን ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ብዙ ክበደት / ኪሎ በፍጥነት ለመቅነስ ውጤታማ ዘዴ ሊመስል ይችላል። ነገር ግን, በአመጋገብዎ ላይ ድንገተኛ እና የከረረ ለውጥ ወደ ተቃራኒው ውጤት ሊያመራ ይችላል። አንድ ግለሰብ የካሎሪ አወሳሰዱን በከፍተኛ ሁኔታ ሲገድብ ሜታቦሊዝም ኃይልን ለመቆጠብ ሲል ይቀንሳል።. ይህ ማለት እንደገና መደበኛ አመጋገባቸውን ሲጀምሩ ሜታቦሊዝም ቀንሶ ስለቆየ እንደውም ከበፊቱ በበለጠ ፍጥነት ክብደት ይጨምራሉ። በተጨማሪም፣ አንድ ሰው የካሎሪ አወሳሰዱን አጥብቆ ሲገድብ፣ አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ሊያጣ ይችላል፤ ይህም ተጨማሪ የጤና ችግሮች ሊያስከትል ይችላል። ጤናማ አመጋገብ እና የአኗኗር ዘይቤን መጠበቅ አስፈላጊ ነው። የተመጣጠነ ምግብን በብዛት አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ያልተፈተገ ስንዴ እና ቅባት ፕሮቲን መመገብ ለአጠቃላይ ጤና ጠቃሚ ነው። በተጨማሪም መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናማ ክብደትን ለመጠበቅ ይረዳል። ስለ ክብደትዎ የሚያሳስብዎት ከሆነ የጤና እንክብካቤ ባለሙያን ማነጋገር የተሻለ ነው። መድኃኒት ወይም ሃኪመዎን ማማከር ይፈልጋሉ ? አሁኑኑ ወደ 9456 ጤናዎ(TENAWO) ብለዉ ይደዉሉ ለተጨማሪ መረጃ በማህበራዊ መገናኛ መረቦች ይከተሉን: : ድህረገፅ :www.tena-wo.com
ещё
5 0 6 ноя, 09:05
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней