Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 119
Охват за 24 ч
681
ER за 24 ч
21,83%
Публикаций
1 365
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
22 окт25 окт28 окт
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
19.1019.1019.1023.1025.1025.10
27
Средний охват
61
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
52
Упоминаний
48
Из них репостов
6
Каналов
0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
Последние посты
3 из 1 365 2 из 1 365
ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው የፍትሕ ተደራሽነትን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በኢትዮጵያ ከአየርላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
ባሕር ዳር፣ ጥቅምት 15/2019 (የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው፣ በኢትዮጵያ ከአየርላንድ ኢምባሲ አምባሳደር ክቡር ሲራን ማደን ጋር የፍትሕ ተደራሽነት ማጠናከር እና የፍርድ ቤቶችን አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ ምቹ እና ቀልጣፋ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
ክቡር ፕሬዝደንቱ ከአምባሳደሩ ጋር በነበራቸው ቆይታ የአማራ ክልል ፍርድ ቤት የዳኝነት እና የፍትሕ ስርዓቱን ዘመናዊ እና ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እስካሁን ያከናወናቸውን ስራዎች ገለጻ ያደረጉላቸው ሲሆን፣ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የጀመራቸውን ማሻሻያዎች አጠናክሮ ለማስቀጠል ከኢምባሲው ጋር በትብብር ለመስራት ያለውን ፍላጎትም ገልጸውላቸዋል።
ለዝርዝሩ
https://www.facebook.com/share/p/1F8TTfDLGs/
ещё
29
0
25 окт, 13:04
"የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥና የማሻሻያ ሥራዎች እንደ አፍሪካዊ ኩራት እንዲሰማን የሚያደርጉ ናቸው" ፓውል ሳይመን (ዶ.ር)- በአፍሪካ ሕብረት የደህንነት ጥናት ማዕከል ተወካይ እና የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ዳይሬክተር
ባሕር ዳር፣ ጥቅምት 14/2019 (የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን የዳኝነት አሰጣጥ በመሰረታዊነት በማሻሻል ለሕብረተሰቡ ፈጣን፣ ወጭ እና ጊዜ ቆጣቢ አገልግሎት ለመስጠት በበርካታ የለውጥና የማሻሻያ ሂደቶች ላይ እያለፈ ይገኛል።
በሁሉ አቀፍ ለውጥ ላይ የሚገኘው ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ፣ በዘመናዊ የዳኝነት መስጫ መሰረተ ልማቶች፣ በምቹ የአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ግንባታ፣ በሥር-ነቀል የተቋም ለውጥ እና ማሻሻያ፣ ለአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት፣ ቅልጥፍና እና ተገማችነት አጋዥ የሆኑ የዲጅታል ዳኝነት አገልግሎት መስጫዎች ዝርጋታ፣ እንዲሁም በሌሎች ዘርፈ ብዙ የተቋም አሰራር ለውጥ ትግበራዎች ላይ ይገኛል።
ለዝርዝሩ
https://www.facebook.com/share/p/1DZdhFx4nP/
ещё
24
0
1 25 окт, 07:02
የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከታተሉ።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና በስሩ ያሉ ፍርድ ቤቶችን የተመለከቱ አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የጠቅላይ ፍርድ ቤታችንን የማሕበራዊ ትስስር ገጾች ይከታተሉ።
ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገጾቻችን👇
👉 Facebook:
https://web.facebook.com/Amharascourt
👉 Telegram:
https://t.me/Spc2016
👉 Twitter(X):
https://x.com/Amharascourt
👉 LinkedIn:
https://www.linkedin.com/company/amharascourt/
👉 Tiktok:
https://tiktok.com/@amharascourt
👉 You Tube :
https://www.youtube.com/@Amhascourt
👉 Website:
https://amhsc.gov.et
ещё
14
0
23 окт, 11:11
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней