Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 407
Охват за 24 ч
67
ER за 24 ч
4,76%
Публикаций
912

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
13 ноя16 ноя19 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

01.1105.1105.1107.1112.1116.11
36
Средний охват
50
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

6
Упоминаний
4
Из них репостов
2
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 912 2 из 912
Фото
#news ቻይና 19 መንገደኞችን የሚይዝ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ አውሮፕላን በስኬት ሞከረች በቻይና የንግድ አውሮፕላኖች ኮርፖሬሽን (COMAC) የለማው «CE-25A» የተሰኘ አዲስ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የመንገደኞች አውሮፕላን፣ በአብራሪዎች የተመራ የመጀመሪያ የሙከራ በረራውን በስኬት አጠናቋል። በሻንዶንግ ግዛት ቢንዡ ከሚገኝ አውሮፕላን ማረፊያ የተነሳው አውሮፕላኑ፣ ሁለት አብራሪዎችን እና አንድ መሐንዲስን ይዞ በድምሩ 60.4 ኪሎ ሜትር ገደማ የደርሶ መልስ ጉዞ አድርጓል። በረራው 16 ደቂቃ ከ38 ሰከንድ የፈጀ ሲሆን አውሮፕላኑ በሰላም ማረፉ ተገልጿል። እስከ 19 መንገደኞችን ለማጓጓዝ የተነደፈው «CE-25A»፣ በሰዓት እስከ 300 ኪሎ ሜትር የመብረር ከፍተኛ ፍጥነት አለው። አውሮፕላኑ በዋናነት በከተሞች መካከል ለሚደረጉ የአጭር ርቀት የንግድ በረራዎች እንዲውል ታስቦ የተሰራ ነው። ይሁን እንጂ አውሮፕላኑ ለመደበኛ የንግድ በረራ አገልግሎት ከመዋሉ በፊት አስፈላጊውን የቁጥጥር እና የብቃት ማረጋገጫ ሂደት ማለፍ ይጠበቅበታል። የኤሌክትሪክ አውሮፕላኖች በተለይ በአጭር ርቀት በረራዎች ላይ የነዳጅ ፍጆታን፣ የሥራ ማስኬጃ ወጪን እና የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል ተብሎ ይታመናል። ይህ የቻይና የሙከራ ስኬትም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለአካባቢ ተስማሚ የሆነ የአቪዬሽን ቴክኖሎጂን ለማሳደግ እየተደረገ ያለውን ጥረት የሚያሳይ አንድ እርምጃ ነው።ጉርሻ Page #news #skylink
ещё
28 1 1 16 ноя, 20:42
Видео
እንዴት እንሳተፍ ላላችሁ.. https://vt.tiktok.com/ZSp9P5LV7/ #skylink5years
ещё
50 1 12 ноя, 19:56
የ350ሺ ብር ቪድዮ ቻሌንጅ! 🥇 1ኛ ደረጃ — 200,000 ብር! 🥈 2ኛ ደረጃ — 100,000 ብር! 🥉 3ኛ ደረጃ — 50,000 ብር! ምን ዓይነት ቪዲዮ? • ቴክኖሎጂ በዕለት ተዕለት ሕይወትና በንግድ ሥራ ያለውን ጥቅም የሚያሳይ ቀልድ፣ ታሪክ ወይም ትምህርታዊ ቪዲዮ። • Software development and custom business solutions. • ERP ሲስተም የንግድ ሥራን እንዴት እንደሚያቀልል የሚያብራራ ቪዲዮ። • ድረ-ገጽና የሞባይል መተግበሪያ ልማትን የሚያሳይ ቪዲዮ። • ኔትወርክ፣ የደህንነት ካሜራ CCTV የICT መፍትሔዎችን የሚያብራራ ቪዲዮ። ቪዲዮው በስተመጨረሻ የSkyLink ምርት ማሳያ ቢሆን አሪፍ ነው• . የውድድር ደንቦች • ቪዲዮው በተሳታፊው የተሠራ ኦሪጅናል መሆን አለበት። • በውድድሩ የተወሰነው የመጀመሪያና የመጨረሻ ቀን መካከል መለቀቅ አለበት። • የሌላ ሰውን ቪዲዮ ያለፈቃድ መጠቀም አይፈቀድም። • fake likes፣ comments፣ followers፣ bots ወይም የሐሰት አካውንቶች አይፈቀዱም። • የሐሰት ስታቲስቲክስ ወይም የተቀየረ ማስረጃ ማቅረብ ከውድድሩ ያስወግዳል። • hashtag አለመርሳት [ከጥቅምት 27] እስከ [ህዳር 27] መልካም እድል! #Skylink5years #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #tiktokchallenge #tiktokcreativeaward #challengetiktok
ещё
45 1 7 ноя, 18:26
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней