Аналитика Telegram-канала
Подписчики
451
Охват за 24 ч
42
ER за 24 ч
9,31%
Публикаций
5 895

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
11 ноя14 ноя17 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

15:3415:3415:4415:4421:1721:17
26
Средний охват
38
Лучший результат
Показаны 6 публикаций за 16 ноября Больше статистики →

Упоминания

0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 5 895 2 из 5 895
ብልፅግና ፓርቲ እና ዩናይትድ ራሺያ (United Russia) ታሪካዊውን የኢትዮጵያና የሩሲያ ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር የስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ ብልፅግና ፓርቲ እና የሩሲያው ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ በሁለቱ ፓርቲዎች መካከል ያለውን ተቋማዊ ትስስር ለማጠናከር እንዲሁም ፖለቲካዊ እና ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ያለመ የስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የተፈረመው በሞስኮ እየተካሄደ ከሚገኘው "For the Freedom of Nations!" ንቅናቄ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ሲሆን፤ ስምምነቱን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ እንዲሁም የዩናይትድ ራሽያ ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት ኃላፊ ቭላድሚር ያኩሼቭ ፈርመውታል። ይህ ስምምነት በሁለቱ ፓርቲዎች መካከል ለረጅም ጊዜ በቆየው ግንኙነት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የሚከፍት ነው። በውይይታቸው ወቅት ክቡር አቶ አደም ፋራህ እና ሚስተር ያኩሼቭ መሠረታዊ የትብብር ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ባለፉት አምስት ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶችን በመገምገም፣ ለቀጣይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ያሉ ዕድሎችን ዳስሰዋል። በዚህ ወቅት ክቡር አቶ አደም እንደገለፁት ስምምነቱ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ባለው ታሪካዊ መሠረት እና ዘላቂ ወዳጅነት ላይ የተገነባ ሲሆን፣ ወቅታዊውን የጂኦ-ፖለቲካ እና የልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች መነሻ ያደረገ ነው። ሁለቱ ሀገራት በተለይም ሉዓላዊነትን፣ ነፃነትን እና የሕዝቦችን የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት በማስከበር ረገድ የቆየ የመከባበርና የአጋርነት ታሪክ አላቸው። እ.ኤ.አ. በ1896 የተገኘው ታሪካዊው የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ የፀረ-ቅኝ ግዛት ተጋድሎ መገለጫና ለዚህ ግንኙነትም ዋነኛ ታሪካዊ ማጣቀሻ ሆኖ ቀጥሏል። በዚህ ወሳኝ ወቅት ሩሲያ ለኢትዮጵያ ያደረገችው ድጋፍ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ታሪካዊ ጥልቀት ይበልጥ ያጎላል። ሚስተር ያኩሼቭ በበኩላቸው በሁለትዮሽ ግንኙነቱ ላይ የተመዘገበውን ከፍተኛ መሻሻል በማድነቅ፣ አዲሱ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ትብብሩን በጥራት ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድገው ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ይህ ግንኙነት ሁለቱም ፓርቲዎች በቅርቡ ባስመዘገቧቸው የምርጫ ድሎች ማግሥት መካሄዱ ለተቋማዊ አጋርነታቸው አዲስ መነቃቃትን ፈጥሯል። ክቡር አቶ አደም አክለው እንዳሉት፥ ስምምነቱ ብልጽግና ፓርቲ በተለያዩ የጂኦ-ፖለቲካ እና የርዕዮተ-ዓለም መስመሮች ውስጥ ስትራቴጂካዊ አጋርነቶችን ለማስፋት፣ ተቋማዊ ልውውጦችን ለማጠናከር፣ የልማት ተሞክሮዎችን ለመጋራት እንዲሁም በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋሞችን ለማራመድ ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል። በተለይም ለብሔራዊ ሉዓላዊነት፣ ዘመናዊ የቅኝ ግዛት አዝማሚያዎችን ለመቃወም፣ ውጤታማ የባለብዙ ወገን ትብብርን (multilateralism) ለማስፈን እና በደቡባዊው የዓለም ክፍል (Global South) ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ለማሳደግ ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል። በመሆኑም ይህ ስምምነት ከተለመደው የፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነት ባለፈ፣ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለውን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ዘላቂ ስትራቴጂካዊ ትብብር፣ ጠንካራ ተቋማዊ ግንኙነት እና የጋራ ተጠቃሚነት የሚያሸጋግር ማዕቀፍ ዘርግቷል። #Prosperity ለተጨማሪ መረጃዎች በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተሉን 👇 ‎📌በፌስቡክhttps://www.facebook.com/profile.php?id ‎📌በቴሌግራም https://t.me/Shekazonecom ‎📌 በዋትስአፕhttps://whatsapp.com/channel/0029Vb5H4XMDzgTEyOsVsw2z 📌በቲክቶክ www.tiktok.com/@shekazone.commun 📌በትዊተር https://x.com/ShekaZoneCom ‎📌በኢንስታግራምhttps://www.instagram.com/shekazonecommunication?igsh=YzljYTk1ODg3Zg== ‎
ещё
13 0 16 ноя, 21:17
Фото
ещё
12 0 16 ноя, 21:17
‎የ2019 ዓ.ም የአንድራቻ ወረዳ ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ ‎ ‎የአንድራቻ ወረዳ የ2019 ዓ.ም የልዩ ልዩ ስፖርቶች ሻምፒዮናና የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል በይፋ መካሄድ ጀምሯል። ‎ ‎በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአንድራቻ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ ወ/ሮ ደብሪቱ ዳችቶ፣ የስፖርት ውድድሮች ብቁ ስፖርተኞችን ከማፍራት ባለፈ የወጣቶችን መልካም ስብዕና በመገንባት ረገድ ጉልህ ሚና እንዳላቸው ገልጸዋል። ‎ ‎ወ/ሮ ደብሪቱ አክለውም ስፖርት ማኅበረሰቡን የማስተሳሰርና የአንድነት ስሜትን የማጠናከር አቅም እንዳለው በመግለጽ፣ ስፖርተኞች በውድድር ወቅት ስፖርታዊ ጨዋነትን በማስቀደም መወዳደር እንዳለባቸው አሳስበዋል። ‎ ‎ውድድሩ ብቁና ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት፣ በቀጣይ በዞን አቀፍ ውድድር ወረዳውን የሚወክሉ ስፖርተኞችን ለመለየትና ለመምረጥ እንደሚያግዝም ተጠቁሟል። ‎ ‎በወንዶች እግር ኳስ ጨዋታ ጅማሮውን ያደረገው ሻምፒዮናው፣ በመክፈቻ መርሃ ግብሩ ጌጫ ከነማን ከገማድሮ ማዘጋጃ በማገናኘት ውድድሩ ተጀምሯል ሲል የወረዳው ኮሙኒኬሽን ዘግቧል ። ለተጨማሪ መረጃዎች በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተሉን 👇 ‎📌በፌስቡክhttps://www.facebook.com/profile.php?id ‎📌በቴሌግራም https://t.me/Shekazonecom ‎📌 በዋትስአፕhttps://whatsapp.com/channel/0029Vb5H4XMDzgTEyOsVsw2z 📌በቲክቶክ www.tiktok.com/@shekazone.commun 📌በትዊተር https://x.com/ShekaZoneCom ‎📌በኢንስታግራምhttps://www.instagram.com/shekazonecommunication?igsh=YzljYTk1ODg3Zg== ‎
ещё
38 0 16 ноя, 15:44
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней