Аналитика Telegram-канала
Подписчики
523
Публикаций
1 597
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
21 ноя24 ноя27 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
28.1002.11
15
Средний охват
20
Лучший результат
Показаны 2 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
56
Упоминаний
30
Из них репостов
23
Каналов
17
Упоминаний за 90 дней
1
Из них репостов
4
Каналов за 90 дней
Последние посты
2 из 1 597 2 из 1 597
የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኢብኑ አደም ዌብ ሳይት በይፋ ተጀምሯል። በዚህም ጠቃሚ የሆኑ የሳቸውን ደርሶች በቀላሉ ታገኛላችሁ። ዌቡን ለማዘጋጀት ጥረት ላደረገው ወንድም አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው።
https://share.google/0GJrN20Tf311Tb38x
ещё
10
0
1 2 ноя, 13:36
በመካ መስጂደል ሐራም ውስጥ ሶላት በአንድ ኢማም ብቻ መስሰገድ ከጀመረ 100 ዓመት ደፈነ።
~
ለብዙ ክፍለ ዘመናትት በመካ ታላቁ መስጂድ ውስጥ ለአራቱ የፊቅህ መዝሃቦች የተለያዩ የሶላት ጀማዐዎች ነበሩ የሚሰገዱት። የእያንዳንዱ መዝሃብ ተከታይ በራሱ ኢማም መዝሀብ ኢማም ብቻ እየተመራ ነበር የሚሰግደው። አንድ ሶላት አራት ጊዜ ይሰገዳል ማለት ነው። ብዙውን ጊዜ የሻፊዒያ መዝሃብ ተከታዮች ነበሩ በመጀመሪያ የሚሰግዱት። ከዚያም ሌሎቹ መዝሃቦች ተከታትለው ይሰግዱ ነበር።
ንጉሥ ዐብዱልዐዚዝ - ረሒመሁላህ - እ.ኤ.አ. ጥቅምት 27 ቀን 1926 ይህ አሠራር እንዲቆም አዘዘ። ምሁራኑም ሁሉም ሙስሊሞች በአንድ ኢማም ሥር በአንድነት እንዲሰግዱ ተስማሙ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እያንዳንዱ ሶላት በአንድ ኢማም ብቻ አንድ የጀመዓ ሶላት ብቻ ይሰገዳል። በተለያዩ ኢማሞች የሚመሩ ተደጋጋሚ ጀመዓዎችም ሆኑ ለተለያዩ መዝሃቦች የተለዩ የሶላት ቦታዎች ሙሉ በሙሉ ተቋረጡ። ይሄ ለሙስሊሙ ኡማ የተዋለ ትልቅ ውለታ ነው። ከነቢዩ ﷺ እና ሶሐቦቻቸው አሠራር ጋር የሚገጥመው ይሄኛው አካሄድ ነው። ሁሉም ሰጋጆች ከአንድ ኢማም በስተጀርባ በአንድነት ቆመው ይሰግዳሉ።
ይህ የንጉሥ ዐብዱልዐዚዝ ማስተካከያ ከተጀመረ ትናንት ማክሰኞ ኦክቶበር 27/2ዐ26 አንድ መቶ ዓመት ደፈነው። ዛሬ በመካ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በአንድ ኢማም ሥር በአንድ ጀመዐህ ይሰግዳሉ።
እዚህ ሰፈር ሲዘዋወሩ ካገኘኋቸው ፅሁፎች ተወስዶ የተተረጎመ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ещё
20
0
28 окт, 14:37
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней