Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
81
Публикаций
137

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
22 ноя25 ноя28 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

04.1105.1106.1108.1114.1117.11
1
Средний охват
1
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 137 2 из 137
Фото
ከ50 ዓመታት በላይ የቆየውን የፊዚክስ ችግር ለመፍታት የኦፕንኤአይ ጥረት ኦፕንኤአይ (OpenAI) የሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ከ50 ዓመታት በላይ የፊዚክስ ተመራማሪዎችን ሲፈትን የቆየውን አንድ ውስብስብ የሒሳብ ችግር ለመፍታት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ችግሩ የተፈጥሮን መሠረታዊ ቅንጣቶችና ኃይሎች የሚያብራራውን የፊዚክስ ንድፈ ሐሳብ (Standard Model) በሙሉ በሒሳብ ለመግለጽ የሚያስችል ዘዴ ማግኘት ነው። ለምሳሌ ኤሌክትሮን በአተም ውስጥ የሚኖር ቅንጣት ሲሆን ፕሮቶን ደግሞ በአቶሚክ ኒውክሊየስ ውስጥ ይገኛል። ፕሮቶን ኳርክ በተባሉ ቅንጣቶች የተገነባ ነው። እነዚህ ቅንጣቶች እንዴት እንደሚገናኙና እንደሚንቀሳቀሱ በትክክል ለማስላት የሚያስችል የሒሳብ ዘዴ ማዘጋጀት የጥናቱ ዋና ዓላማ ነው። በዚህ ሥራ ኤአይ የሒሳብ ግንባታውን በማሳደግና ዝርዝር ማስረጃዎችን በማዘጋጀት ወሳኝ ድጋፍ አድርጓል። ሆኖም ግኝቱ ገና የተጠናቀቀ መፍትሔ ሳይሆን ተጨማሪ ሳይንሳዊ ምርመራና ሙከራ የሚፈልግ ነው። ይህም የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከመረጃ ማቀናበር ባለፈ፤ በጥልቅ ሳይንሳዊ ጥናትና በሂሳባዊ ግኝቶች ውስጥ የሰው ልጅ አጋዥ እየሆነ መምጣቱን ያሳያል። ጥናቱ የተካሄደው በአሜሪካ የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ሳንታ ባርባራ (UCSB) የቅንጣት ፊዚክስ ተመራማሪና በኦፕን ኤአይ ሳይንቲስት እና በጂ.ፒ.ቲ¬-6 አስትራ ትብብር ነው። ድረ ገጽ | ፌስቡክ | ኤክስ | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ሊንክድኢን | ኢንስታግራም
ещё
1 0 17 ноя, 21:52
📞 ስልክ ደውላችሁ ክፍያውን ሌላ ሰው እንዲከፍል ማድረግ ቢቻል? 😂 አዎ! ኢትዮ ቴሌኮም ለስልክ ጥሪዎች ወጪውን ማን እንደሚከፍል እንድትመርጡ የሚያስችል አገልግሎት አስተዋውቋል። እንዴት እንደሚሰራ በአጭሩ እንመልከት። 👇 በቀላሉ ከስልክ ቁጥሩ በፊት * ያስገቡ። ለምሳሌ፦ *0912345678 የሚደውሉለት ሰው ጥሪውን የመቀበልና ወጪውን የመክፈል ጥያቄ ይደርሰዋል። 1 ን ከተጫነ የጥሪውን ወጪ እሱ ይከፍላል። እንዲሁም ከተወሰኑ ሰዎች የሚመጡ ጥሪዎችን ወጪ እርስዎ እንዲሸፍኑ ማድረግ ይችላሉ። እንዴት? 1. *945# ይደውሉ። 2. የወጪ ጥሪያቸውን መክፈል የሚፈልጉላቸውን ሰዎች ቁጥር ወደ Whitelist ይጨምሩ። 3. እነዚያ ሰዎች ወደ እርስዎ ሲደውሉ የጥሪውን ወጪ እርስዎ ይከፍላሉ። አስገራሚው ነገር? ጥሪ ሲያደርጉም ሆነ ጥሪ ሲቀበሉ ወጪውን ማን እንደሚከፍል መምረጥ ያስችላል! ቴክኖሎጂ የዕለት ተዕለት ኑሯችንን በአዳዲስ መንገዶች እያቀለለ ነው! ይህን የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ሞክራችሁታል? በኮመንት አጋሩን! 👇 #DevVoltz #EthioTelecom #TechTips
ещё
1 0 14 ноя, 08:32
🆘Good news for developers and merchants🆘 ⛔Have you experienced issues finding payment methods like Chapa (which requires a TIN number), or have you been facing recent fraud If so, we are here to solve your problem. ⚡️Tikur Pay is a platform that verifies your payments. Unlike Chapa or Arifpay, we do not ask for TIN numbers, but we offer a checkout page similar to their. ⚠️We do not control your money; the funds go directly to your account. We simply verify that the money went to the right place. No MMIs or PINs are required—we need only your account number and name, along with a single transaction ID or link. 🆙We support 11 banks, including Telebirr and M-Pesa. We provide an API so you can easily integrate our system into yours. Visit us: tikurpays.et ✅
ещё
1 0 8 ноя, 15:28
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней