Аналитика Telegram-канала
Подписчики
502
Охват за 24 ч
39
ER за 24 ч
7,77%
Публикаций
1 503
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
1 ноя4 ноя7 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
29.1029.1001.1101.1105.1106.11
20
Средний охват
52
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
4
Упоминаний за 90 дней
2
Из них репостов
3
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 1 503 2 из 1 503በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ በዛሬው ዕለት ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት በርካታ ዜጎች መገደላቸው ታወቀ፣ የ34 ምዕመናን አስከሬን መገኘቱ ተሰምቷል
በስፍራው የተፈጸመው ጥቃት እጅግ አሰቃቂ እና ድንገተኛ በመሆኑ የሟቾች ቁጥር አሁንም ሊያሻቅብ እንደሚችል ተጠቁሟል።
X/Twitter ላይ ይህን መልዕክት ወስዶ በማስተጋባት ቢያንስ ድምፅ እንሁናቸው
ALERT: The violence in Ethiopia’s Arsi Zone is escalating. 34 more Christians bodies discovered yesterday in Robe Woreda just 11 days after the Shirka massacre of 45+ believers. Ongoing silence enables ongoing atrocities.
@StateDept @USCIRF @HouseForeign
@HouseForeignGOP @SenateForeign @SecRubio @USEmbassyAddis @RepGregoryMeeks @BrianMast @SenatorRisch @USAmbUN @VOLKER_TURK @EUinEthiopia @hrw @amnesty @ADFIntl
- Impose Global Magnitsky sanctions
- Demand accountability & protection for target communities
#ProtectArsiChristians #EthiopiaHumanRights
ещё
18
0
6 ноя, 15:06
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ጥቃት እየተፈጸመ ነው ‼️
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ከሸርካ ወረዳ ጋር አዋሳኝ በሆነችው እንደቶ ቀበሌ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑን ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎች አመላክተዋል።
እንደ ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ዘገባ፣ ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በተቀሰቀሰውና እየተካሄደ ባለው በዚህ ጥቃት ሳቢያ በርካታ ምእመናን ጉዳት አስተናግደዋል።
በአካባቢው አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ የወደቁት የቀበሌው ነዋሪዎች በአሁኑ ሰዓት አስቸኳይ ድምፅ እያሰሙ እና አፋጣኝ የመንግሥትና የጸጥታ አካላት ምላሽ እንዲሰጧቸው «የድረሱልን» ጥሪ እያቀረቡ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ምንጭ፡ ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን
ещё
29
0
5 ноя, 14:20
ኮማንደር ድንቁ ሀይሉ የገዳ ኮማንዶ አዛዥ በሞያሌ ተገድሏል።
ኮማንደር ድንቁ ብዙዎች በወለጋ ለደረሰው እልቂት ተጠያቂ ያደርጉታል።
ещё
19
0
1 ноя, 20:43
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней