Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 861
Охват за 24 ч
310
ER за 24 ч
8,03%
Публикаций
2 036
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
16 ноя19 ноя22 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
05.1105.1105.1105.1109.1119.11
75
Средний охват
238
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
8
Упоминаний
7
Из них репостов
4
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 2 036 2 из 2 036
የባለ ታሪክ ልጆች ነን💪
የሀበሻ እስልምና ላይ #Aabo_Sharif_Amin:(ኑር ሁሴን ባሌ) አንይ: ፣ዳንይ ፣ ሾንኬ ፣ ጫልይ ፣ አብሬት፣ ቃጥባሬ ፣ አልከስዬ ፣ ሸይኽ ዓሊ ጎንደር ............(ይቀጥላል) እኚህን ባለውለታዎቻችን ረሱላችንን ﷺ በማሳወቅ እምነታችንን በማስፋፋት ለዚህ ያበቁንን መሻኢኾች አላውቅም ያለ ።
አባቱን ሳያውቅ አያቱን ያወቀ ነው ።
የሀበሻ ሳዳቶች ጥለውልን ያለፉት እጅግ በጣም ብዙ ሀላፊነቶች አሉብን ብዙም ውለታዎች አሉብን ውለታቸውን የማንበላ አላህ ያድርገን🤲
ወደዳችሁም ጠላችሁም እንደ ሙስሊም ዛሬ ቀና ብላችሁ እንድትሄዱ እነሱ አረፎች ትናንት አጥንት ና ደማቸውን ከፍለውበታል።ይሄ ታሪክ ስለመከፋፈል አይደለም ይሄ የተኖረ ሀያት ነው ነገም ወደፊትም ሲዘከር ሚኖር ነው ስራቸው ነው የመሰከረው።አላህ ከሀድራቸው ይወፍቀን🤲
በነገራችን ላይ አሁን ላይ ደረትህን ነፍተህ እኔ ሙስሊም ነኝ ብለህ ለማውራትህ ሰበቦቹ እነዚህ የሀበሻ እንቁ ሳዳቶች ናቸው ጀዛቸውን አላህ ይክፈልልኝ እላለሁ በሂወት ላሉም ረጅም ሀያት እመኛለሁ ።
የጀሚል አውለያ ያለህ እንደው አላህን አጥርተው የተገዙት መጀን አሁን ወቅቱ አልተመቸም ጌታዬ🤲 የጥንቶቹ ሰዎች መጀን የጥንቱ ከራማ መጀን አረ የረዳት ያለህ የጎበዞቹ ያለህ ይሄ ወቅት ሽፍን አርጋችሁ አሳልፉንና ወቅቱም ለኛ ይታዘዝ አቦ🤲 እንደው ለሰው ሁላ ቀን እምናወጣበት ደጋጎቹ መጀን አላህዋ አደራህን 😢🤲
(ቀደሰላሁ ሰረሁ)
ещё
52
0
5 19 ноя, 20:32
ሰይዱል ዓሪፊን ♈️
ያሠሪአን ቢል ከራማ ያሸፊአን ቢሠላማ
አጊስና ያኑርሁሰይኑ
ተወዳጁ ማዲህ Seid Sheh Muzemil በቅርብ ቀን በአዲስ በ ሰይዱል ዓሪፊን ሀድራ ባሮ ይጠብቁን እያሉን ነው እንግዲህ።
ещё
238
1
12 9 ноя, 23:25
አንቱም ዘይኑ መላዙል ኡማ
ኡንዙሩና ቢዓይኒ ራሕማ😭
ያ ሀቢቢ ሰላም ዓለይኩም ﷺ 🙌
ещё
33
1
3 5 ноя, 23:54
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней