Аналитика Telegram-канала
Подписчики
194
Публикаций
1 347
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
28 окт31 окт3 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
06.1006.1007.1008.1012.1013.10
1
Средний охват
1
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
2
Упоминаний
0
Из них репостов
2
Каналов
38
Упоминаний
22
Из них репостов
2
Каналов
Последние посты
3 из 1 347 2 из 1 347
🇨🇳 የናስትሮ (FAHD NASTRO) ናሙና ከቻይና በDHL ደርሶኛል!
➢ ትናንት በራሴ ብራንድ ላስመጣ እንደሆነ ነግሬያችሁ ነበር፤
👍 ሙሉ ኮንቴነር ከመጫኔ በፊት ግን ጥራቱን ማረጋገጥ ስላለብኝ በDHL ናሙና አስላኩ።
➢ ምክንያቱም አንዳንድ እቃ ጥራቱን ካላሟላ ጉምሩክ ገበያ ላይ አንዳይገባ ሊከለክል ይችላል።
🏢 ጥራቱን ለማስፈተሽ ወደ “ኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት” ስሄድ አንድ ችግር ገጠመኝ።
➢ ይህንን የመፈተሻ ማሽን የለንም አሉኝ፣ ጥራቱን ሳላረጋግጥ ማስመጣት አልፈልግም።
➢ ስለዚህ ነገ በስራው የተካኑ ኤሌክትሪሽያኖችን ናሙናውን በተግባር እንዲሞክሩልኝ ቀጥሬያቸዋለሁ።
➢ እነሱ የሚሉትን ነገ አንድላይ እናያለን።
📄 ለናንተ ከቻይና ከመጫኔ በፊት የማያቸውን 8 ወሳኝ ነጥቦች በነፃ አዘጋጅቼላችኋለሁ!
🔴 ሰነዱን አሁኑኑ ለማግኘት“8” ብላችሁ @Mistersales1✅️ ላይ ላኩልን!
ещё
1
0
13 окт, 20:05
🇨🇳በራሴ ብራንድ ከቻይና IMPORT ላደርግ ነው፤ ግን በጣም መጠንቀቅ አለብኝ!
➢ በርካታ ዕቃዎችን ባስመጣም፣ በራሴ ብራንድ አሳትሜ አስመጥቼ አላውቅም።
📦 አሁን የመጀመሪያዬን ልጀምር ነው፦ FAHD NASTRO (የኤሌክትሪክ ፕላስተር)!
➢ ንግድ ስጀምር ኡራኤል፣ መርካቶና ጀሞ ሱቅ ለሱቅ እየዞርኩ የምሸጠው ናስትሮ ነበር።
📍 ኡራኤል ላይም ለረጅም ጊዜ ሰርቼም ደንበኞች አፍርቼበታለሁ።
➢ ከአመታት በኋላ በራሴ ስም ላስመርተው ነው፣ ግን ጥራቱ ላይ አልደራደርም።
🛩️ ሙሉ ኮንቴነር ከመጫኔ በፊት ጥራቱን ለማረጋገጥ ከቻይና ፋብሪካ ያዘዝኩት ናሙና ነገ በ DHL ይደርሰኛል።
🏭 ከነገ ጀምሮ ከፋብሪካ እስከ ጭነት፣ ችግሮችን እና ስኬቱንም ሙሉ ሂደት አሳያችኋለሁ።
🔴 ይህንን ሂደት አብራችሁኝ ለመመልከት ዝግጁ ናችሁ?
ещё
1
0
12 окт, 20:10
📆 ምዝገባ ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ላይ እናቆማለን‼️
🏆በ2018 እነ ሙኒርን፣ ሙሴንና ሌሎችንም ያገዝን ሲሆን በ2019 ደግሞ እንደ ዮናስ በርካታ ነጋዴዎችን አስመጪ የማድረግ ዓላማ አለኝ!
✅ የሚያዋጡ እቃዎችን፣ ታማኝ ሰፕላየሮችን፣ የባንክ አሰራርን እና ሙሉ ሂደቱን አግዛችኋለሁ።
🌼 በ2018 ከሰው ትረከቡ ነበር፤ በ2019 የራሳችሁን እቃ አስመጥታችሁ ታስረክባላችሁ!
🌻 በ2019 የአስመጪነት ጉዟችሁን አንድላይ እንጀምራለን።
🔴አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales1✅️ ላይ ተመዝገቡ!
🌻 2019 አስመጪ የምትሆኑበት ዓመት ይሆናል!
ещё
1
0
8 окт, 09:57
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней