Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 122
Публикаций
219

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
8 ноя11 ноя14 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

24.1027.1027.1029.1030.1031.10
14
Средний охват
27
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

6
Упоминаний
3
Из них репостов
1
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 219 2 из 219
የዲቪ ሎተሪ 2027 እንዳይከፈት በፍርድ ቤት ለምን ታገደ ? ዝርዝር መረጃዎች :- 👇 የአሜሪካ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የዲቪ ሎተሪ 2027 ምዝገባ እንዲከፈት ተሰጥቶ የነበረውን የታችኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ በጊዜያዊነት ማገዱን አስታውቋል ። በዚህም ምክንያት ቀደም ሲል ለነገ ታቅዶ የነበረው የሎተሪ ምዝገባ በተያዘለት ጊዜ አይጀምርም እንደተባለ ይታወቃል ። አጠቃላይ ክስተቱ ምን ነበር ? 1. የመጀመሪያው እግድ 👉 ታህሳስ 2025 የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የዲቪ ፕሮግራምን በጊዜያዊነት አገደ። 2. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውሳኔ 👉ነሐሴ 2026 የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲቪ ቪዛ መስጠትን ዳግም ማገዱን አስታወቀ። 3. የህግ ክስ መመሥረት 👉 ነሐሴ 2026 ሬድ ኢግል ላው (Red Eagle Law) የተሰኘው ህግ ተቋም ፕሮግራሙ እንዲከፈት በሚል መንግስትን ከሰሰ። 4. የታች ፍርድ ቤት ትዕዛዝ 👉 ጥቅምት 2026 የፌደራል ፍርድ ቤት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የDV-2027 ምዝገባን ዳግም እንዲከፍት አዘዘ። 5. የይግባኝ አቤቱታ እና ጊዜያዊ እግድ 👉 ጥቅምት 2026 የትራምፕ መንግስት አስተዳደር ይግባኝ በማለቱ፣ የሰበር ሰሚ ፍርድ ቤት የታችኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደው። የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱ ውሳኔው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፕሮግራሙን ለማገድ አስተላፎት የነበረውን ውሳኔ ይደግፋል ማለት እንዳልሆነ ተገልጿል። ሆኖም ክሱን የመሠረተው " ሬድ ኢግል ላው "የተሰኘው የህግ ድርጅት መንግሥት ምዝገባውን ዳግም እንዲከፍት ለማስገደድ የሚያስችል በቂ የሕግ መብት እንደሌለው ፍርድ ቤቱ አረጋግጧል። ዲቪ ሎተሪ የተቋቋመው ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር አነስተኛ የሆኑ ሀገራትን ለመደገፍ እንጂ ለህግ ድርጅቶች ቢዝነስ ለመፍጠር አይደለም ሲሉ ዳኞቹ ገልፀዋል። የDV-2027 ምዝገባ የወደፊት እጣ ፈንታ አሁንም በህግ ሂደት ውስጥ ያለ በመሆኑ ግልጽ አይደለም። የህግ ክርክሩ እስኪጠናቀቅ ድረስ ፕሮግራሙ እንደታገደ ይቆያል። ስለ ዲቪ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ ፣ ለሌሎች ሼር ያድርጉ 🔥🙌 @Master_acmdy
ещё
12 0 4 31 окт, 13:08
Фото
የዲቪ ሎተሪ አልተሰረዘም !! 🙌 DV-2027 ሎተሪ ለሚጠባበቁ አዲስ ዜና ። ዘጠነኛው የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የአሜሪካ መንግስት የይግባኝ ጥያቄውን ተቀብሎ በሚቀጥለው ጊዜ የስቴት ዲፓርትመንት ዲቪ-2027ን እንዲከፍት አስገድዶ እንደነበር ይታወቃል ። የዲቪ 2027 ምዝገባ ጉዳዩ የትራምፕ አስተዳደር ባስገባው ይግባኝ ጥያቄ ምክንያት፣ የይግባኝ ሰሚ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኙን ተቀብሎ በታችኛው ፍርድ ቤት ተወስኖ የነበረውን የ November 1 የምዝገባ መጀመሪያ ቀን አግዶታል ። ይህ ማለት ግን የዲቪ ሎተሪን እስከመጨረሻው ተሰርዟል ማለት አይደለም። ክርክሩ አሁንም የቀጠለ ሲሆን በዚህም የምዝገባው ጊዜ የፍርድ ቤት ክርክሩ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተሰምቷል ። ከዩኤስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርብ ጊዜ ውሳኔውን ያሳውቃል ተብሎ ይጠበቃል ። የይግባኝ ሂደቱን በተመለከተ ትክክለኛውን መረጃ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ተከታትለን እናቀርባለን ። ስለ ዲቪ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ ፣ ለሌሎች ሼር ያድርጉ 🔥🙌 @master_acdmy
ещё
27 1 3 30 окт, 18:08
Фото
🇺🇸 DV-2027 የሎተሪ ማሻሻያ መግለጫ ! የዩኤስ የፌደራል ፍርድ ቤት መንግስት የDV-2027 ምዝገባ ዝርዝሮችን እስከ ኦክቶበር 29 ቀን 2026 እንዲያሳውቅ ባዘዘው መሰረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዛሬ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል ። በፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ መሠረት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ :- ◉ የምዝገባ ዝርዝሮችን እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ወይም October 29/2026 እንዲያሳውቅ፣ ◉ ምዝገባውን ከጥቅምት 22/2019 ወይም November 1/2026 ጀምሮ ለ30 ቀናት እንዲከፈት ። ◉ የተመረጡ አመልካቾችን እስከ ህዳር 24/2019 ወይም December 3/2026 ድረስ እንዲያሳውቅ ተወስኗል ። ⚠️ የዩኤስ መንግስት ብይኑን ይግባኝ ጠይቋል፣ ከዩኤስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይፋዊ መግለጫውን ይጠብቁ። #UNITED_STATES #DV_LOTTERY2027 #GREEN_CARD #FEDERAL_COURT @Master_acdmy
ещё
3 0 1 29 окт, 15:23
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней