Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 495
Охват за 24 ч
542
ER за 24 ч
21,72%
Публикаций
2 219

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
1 ноя4 ноя7 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

02.1104.1104.1107.1107.1107.11
100
Средний охват
316
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

441
Упоминаний
354
Из них репостов
3
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 2 219 2 из 2 219
Фото
ሁሉም non-cafe የተመዘገበ ተማሪ እስከ 30/02/2019 የሚጠቀምበትን ሚል ካርድ ወደ student dean office እንዲመልስ ማሳሰቢያ:- ዘግይቶ ለሚመጣ  ተማሪ ሃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልጻለን !!
ещё
316 1 7 ноя, 13:56
Фото
# SportFestival 🚨 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በዲላ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት ይከናወናል ! ባሳለፍነው ዓመት በጅማ ዩኒቨርስቲ አስተናጋጅነት 49 ዩኒቨርሲቲዎችን በማሳተፍ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ የነበረው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ዘንድሮ በዲላ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እንደሚከናወን ታወቋል። ​ስለውድድሩ አጠቃላይ ዝግጅትና ሂደትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አባይ በላይሁን እንደገለጹት፣ የፌስቲቫሉን ዝርዝር ሁኔታዎችን አስመልክቶ የፊታችን ጥቅምት 28 እና 29, 2019 ዓ.ም አጠቃላይ ስብሰባ የሚደረግ መሆኑን ገልጸዋል። ​ፕሬዚዳንቱ አክለውም ከዚሁ ስብሰባ ጎን ለጎን ለጋዜጠኞችና ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጥና የስፖርት ፌስቲቫሉ የሚጀመርበት ትክክለኛ ቀንና ሌሎች ዝግጅቶች ይፋ እንደሚደረጉ አስታውቀዋል። ​በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በስፖርት የሚያገናኘው ይህ ትልቅ ኩነት፣ በተማሪዎች መካከል አብሮነትንና ወንድማማችነትን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ይጠበቃል።
ещё
87 0 1 7 ноя, 07:47

2 0 7 ноя, 07:40
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней