Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 228
Охват за 24 ч
159
ER за 24 ч
12,95%
Публикаций
546

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
29 окт1 ноя4 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

30.1030.1030.1031.1031.1003.11
47
Средний охват
146
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

26
Упоминаний
4
Из них репостов
7
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 546 2 из 546
ከከፍተኛ ፍርድ ቤት የዳኝነት ስልጣን ወደ ወረዳ ፍርድ ቤት የወረዱ የወንጀል ዓይነቶችን ያውቃሉ❓ ለምንስ እንድወርድ ተደረገ❓ """"""""ሕጉ ምን ይላል """""""""""""" በኢትዮጵያ በቅርቡ በጸደቀው አዲሱ የወንጀል ሥነ-ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 መሠረት፣ የፍርድ ቤቶች የወንጀል ዳኝነት ሥልጣን ላይ ከፍተኛ ማሻሻያ ተደርጓል:: ለውጥ ለዚህ ለውጥ ምክንያት የሆነው የወረዳ ፍርድ ቤቶችን የዳኝነት ሥልጣን በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ እና የከፍተኛ ፍርድ ቤቶችን የሥራ ጫና መቀነስ ነው። ከከፍተኛ ፍርድ ቤት ወደ ወረዳ ፍርድ ቤት የወረዱት የወንጀል ዓይነቶች 👉#የቅጣት ጣሪያው ከፍ ያሉ ወንጀሎች በዚህ ሕግ የወረዳ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥልጣን በቅጣት ዘመን ስሌት ከፍ እንዲል በመደረጉ #እስከ 15 ዓመት ጽኑ እስራት የሚያስቀጡ ወንጀሎች በሙሉ ወደ ወረዳ ፍርድ ቤት ወርደው እንዲታዩ ተደርጓል። ቀደም ሲል ከ7 ወይም ከ10 ዓመት በላይ የሚያስቀጡ ወንጀሎች በቀጥታ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚተውበት አሠራር ቀሪ ተደርጓል። 👉የተወሰኑ የማታለልና የኢኮኖሚ ወንጀሎች ማለትም የእምነት ማጉደል እና የማታለል ወንጀሎች በገንዘብ መጠናቸው ወይም በቅጣት ደረጃቸው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይቀርቡ የነበሩት፣ አሁን የገንዘብ መጠኑ የተወሰነ ገደብ ድረስ (ለምሳሌ የሲቪል/የንግድ ይዘት ያላቸውና መካከለኛ የገንዘብ መጠን ያላቸው) በወረዳ ፍርድ ቤት እንዲታዩ ስልጣን ተሰጥቷል። 👉መካከለኛ የስርቆት እና የዝርፊያ ወንጀሎች: #የከባድ ስርቆት ወንጀሎች (ለምሳሌ የመኖሪያ ቤት ስርቆት) ከዚህ ቀደም ወደ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያመሩ የነበሩ ቢሆንም፣ አሁን ግን የወረዳ ፍርድ ቤቶች እንዲያዩአቸው ሥልጣን ወርዶላቸዋል። #ይሁን እንጂ እንደ የጦር መሣሪያ መያዝ፣ የተደራጀ ቡድን መሆን ወይም የመንግሥት/የሕዝብን ጥቅም በከፍተኛ መጉዳት አይነት የስርቆት ወንጀሎች በከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚታዩ ይሆናሉ:: 👉የትራፊክ አደጋና በቸልተኝነት የሚፈጸሙ የሰው ሕይወት ማጥፋት ወንጀሎች: በቸልተኝነት ሰውን መግደል ወንጀል አይነት የትራፊክ አደጋ የወንጀል ክሶች አሁን ባለው አሠራር አብዛኛዎቹ በወረዳ ፍርድ ቤት የመታየት ዕድላቸው ሰፊ ሆኗል። 👉የለውጡ ዋና ዓላማዎች 1.የፍርድ ቤቶችን ጫና መቀነስ #ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች በከባድና ውስብስብ ወንጀሎች (እንደ ሽብርተኝነት፣ በሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች፣ እና ከፍተኛ የሙስና ወንጀሎች) ላይ ብቻ ትኩረት እንዲያደርጉ ማስቻል። 2.ፍትሕን ማቀራረብ፦ #ተከሳሾችና ተበዳዮች ወደ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ረጅም ርቀት ሳይጓዙ በአቅራቢያቸው ባለው የወረዳ ፍርድ ቤት ፈጣን ውሳኔ እንዲያገኙ ማድረግ። credit:-ሳሙኤል ተሰማ (LLB,LLM)
ещё
36 6 3 ноя, 08:18
የባለሞተር ተሽከርካሪዎች የፍጥነት ወሰን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 492/2014ን እንድታነቡት ዘንድ አያይዘናል። የደንቡ ዋነኛ ዓላማ በመንገዶች ላይ የባለሞተር ተሸከርካሪዎችን ከፍተኛ ፍጥነት መወሰን እና በፍጥነት ምክንያት ሊደርስ የሚችልን የትራፊክ አደጋ መቀነስ ነው። በውስጡም የሚከተሉትን ዋና ዋና ህጋዊ መመሪያዎች ይዟል፡- • ከከተማ ክልል ውጪ ባሉ ደረጃቸው ከ፩ እስከ ፰ በሆኑ መንገዶች ላይ መጓዝ የሚፈቀድበትን ከፍተኛ የፍጥነት ወሰን። • በከተማ ክልል ውስጥ ባሉ መንገዶች (እንደ የቀለበት መንገድ፣ ዋና የከተማ መንገድ፣ እና የሰፈር መንገድ) ለግል ኦቶሞቢሎች፣ ለሞተር ሳይክሎች እና ለንግድ ተሽከርካሪዎች የተፈቀዱትን የፍጥነት መጠኖች። • በትምህርት ቤቶች አካባቢ ለማንኛውም ባለሞተር ተሸከርካሪ ከፍተኛው የፍጥነት ወሰን በሰዓት 30 ኪሎ ሜትር መሆኑን የሚያሳዩ ልዩ ድንጋጌዎች። እባክዎ ደንቡን አውርደው በማንበብ እራስዎን ከህግ ተጠያቂነት፣ እንዲሁም ህይወትዎን እና ንብረትዎን ከአደጋ ይጠብቁ! የምንለቃቸውን ወቅታዊ ህግ ነክ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/LegalViewLv
ещё
32 1 31 окт, 21:23
Фото
Vacancy for lawyers @legalviewlv
ещё
7 0 31 окт, 08:39
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней