Аналитика Telegram-канала
Подписчики
244
Охват за 24 ч
54
ER за 24 ч
22,13%
Публикаций
746
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
28.1029.1022.1122.1123.1123.11
6
Средний охват
12
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
56
Упоминаний
44
Из них репостов
7
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 746 2 из 746
ещё
8
0
23 ноя, 18:28
በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ አምቡ-ውሃ መስኖ ክላስተር የአባት አርበኛ ክፍለ ጦር ተመሠረተ!!
ኅዳር 14/2019 ዓ.ም
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ይፋት እና ጥሙጋ አውራጃ፣ አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ፣ አምቡ-ውሃ መስኖ ክላስተር ከዚህ ቀደም የነበረውን አደረጃጀት በማሻሻል በአዲስ መልክ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአባት አርበኛ ክፍለ ጦር መመስረቱን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ 503ኛ ኮር ቃል አቀባይ አሳወቀ።
ስድስት ሻለቆችን በሁለት ብርጌዶች ማለትም፡ አርፈቱ ብርጌድ (ነብሮ ሻለቃ፣ እያስ ደምስ ሻለቃ እና ሙሉነህ አረታ ሻለቃ፣አንድነት ብርጌድ(አባውቃው ሻለቃ፣ አንበሳው ሻለቃ እና አይምር ሻለቃችን ያቀፈው ግዙፉ 'ፊትአውራሪ ክፍለ ጦር' ተመስርቷል።
በምሥረታ-ሥርዓቱ ላይ የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላት፣ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ምክትል የዘመቻ መሪ መቶ አለቃ ኤርሚያስ ግጨው እንዲሁም ሌሎች የኮር እና የክፍለ ጦር አመራሮች በእንግድነት የተገኙ ሲሆን፡ ለአባት አርበኞቹ ባስተላለፉት መልዕክት "መደራጀት ራሳችንን ከመጥፋት የምንታደግበት ትልቁ መሣሪያችን ነው" በማለት አፅንኦት ሰጥተዋል።
ዘረ ፈጁን የብልፅግና መንግሥት ለመጣል በየደረጃው መደራጀት ያስፈልገናል፤ የተደራጀ ኃይል ደግሞ ማንኛውንም ተልዕኮ መወጣት ይችላል። ስለሆነም አደረጃጀታችሁን በማጠናከር አካባቢያችሁን አስከብሩ፤ ለሌላም ተልዕኮ ራሳችሁን አዘጋጁ" ሲሉ አሳስበዋል።
በመጨረሻም አባት አርበኞቹ በክፍለ ጦር ደረጃ መደራጀታቸው እንዳስደሰታቸው በመግለፅ፣ የሚሰጣቸውን ማናቸውም ግዴታ በብቃት እንደሚወጡ እና ማንኛውንም ጠላት ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን በሙሉ ድምፅ አረጋግጠዋል።
" ክብር ለትግሉ ሠማዕታት!
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ещё
8
0
23 ноя, 18:28
ещё
2
0
22 ноя, 08:51
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней