Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
646
Охват за 24 ч
20
ER за 24 ч
3,10%
Публикаций
54

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
21 ноя24 ноя27 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

03.1107.1109.1111.1116.1121.11
27
Средний охват
97
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

25
Упоминаний
3
Из них репостов
16
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 54 2 из 54
Фото
Your product or service በጣም አሪፍ ሊሆን ይችላል፤ ግን ይህ ብቻ ደንበኛን እንዲገዛ አያደርገውም። ምርቶን እና አገልግሎቶን በሚያስተዋውቁበት ጊዜ ከእነዚህ ስህተቶች ይቆጠቡ፦ 1. ለሁሉም ሰው ማስታወቂያ መስራት (Targeting everyone) ምርትዎን ሁሉም ሰው እንዲገዛ መፈለግ ትልቅ ስህተት ነው። ምርትዎን ማን እንደሚፈልገው፣ ለማን እንደሚጠቅምና የትኛውን ችግር እንደሚፈታ ይለዩ። 2. ስለ ምርትዎ ብቻ ማውራት ደንበኞች ምርትዎ ምን እንደሆነ ብቻ ማወቅ አይፈልጉም። ለእነሱ ምን ጥቅም እንደሚያመጣና ምን ችግር እንደሚፈታላቸው ማወቅ ይፈልጋሉ። 3. ደንበኛው ቀጥሎ ምን ማድረግ እንዳለበት አለመንገር ማስታወቂያዎን አይቶ የወደደ ሰው ቀጥሎ ምን ያድርግ? ይደውል? ይግዛ? መልዕክት ይላክ? የሚፈልጉትን ተግባር በግልጽ መነገር አለበት። ያስታውሱ፦ ጥሩ ማስታወቂያ ምርትዎን ለሰዎች ብቻ አያሳይም፤ የሚፈልጉትን ሰዎች ወደ ደንበኛነት የሚያመጣ መንገድ ይፈጥራል። Telegram -> @insight_ads Phone -> 095593 2222
ещё
6 0 21 ноя, 11:39
ማስታወቂያ ከመጀመራችሁ በፊት ይህንን ጠይቁ! በማስታወቂያችሁ ምን ማግኘት ትፈልጋላችሁ? ብራንዳችሁን ለብዙ ሰዎች ማስተዋወቅ? ወደ ድረ-ገጻችሁ ትራፊክ መምራት? ወይስ በቀጥታ ሽያጭ ማምጣት? እነዚህ ሁሉ የተለያዩ የማስታወቂያ ዓላማዎች ናቸው። እንዲሁም የተለያየ ስትራቴጂና የበጀት አጠቃቀም ይፈልጋሉ። ለምሳሌ፦ Awareness: ብራንዳችሁን ለብዙ ሰዎች ማድረስ። Clicks: ሰዎች ወደ ድረ-ገጻችሁ ወይም ሌላ መድረሻ እንዲገቡ ማድረግ። Sales: ደንበኞች ግዢ እንዲፈጽሙ ማበረታታት። ስለዚህ በትንሽ በጀት Sales Ads አስኬዳችሁ ሚሊዮኖችን ለመድረስ መጠበቅ ትክክለኛ አካሄድ አይደለም። የማስታወቂያችሁ ዓላማ የሚያተኩረው በምን ውጤት ላይ እንደሆነ መረዳት አለባችሁ። አስታውሱ፦ ትክክለኛው የማስታወቂያ ዓላማ ከተመረጠ በጀታችሁንም በትክክል ማዋል ትችላላችሁ! 🎯 Telegram -> @insight_ads Phone -> 095593 2222
ещё
6 0 16 ноя, 12:33
Your product might be great. So why aren't people buying it? 👀 The problem might not be your product. It might be how you're marketing it. Think about it: The people who need your product don't know it exists. People see your ads but don't understand why they should choose you. Your content gets views, but those views aren't turning into customers. Here's the thing: Having a great product is only half the job. You also need to reach the right audience, communicate your value clearly, build trust, and give people a reason to choose you. Because visibility is good, but turning that visibility into actual business results is what matters. That's where strategic marketing comes in.
ещё
10 0 11 ноя, 11:53
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней