Аналитика Telegram-канала
Подписчики
11 256
Охват за 24 ч
984
ER за 24 ч
8,74%
Публикаций
6 242
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
23.1123.1124.1124.1124.1124.11
207
Средний охват
435
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
355
Упоминаний
138
Из них репостов
160
Каналов
3
Упоминаний за 90 дней
1
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 6 242 2 из 6 242
ሽብርን ቀድመን እንከላከል
ጠቅላይ ሚ/ሩ በድብቅ ከነአህመዲን ጀበል ጋር ሆኖ በሙስሊም ወንድማማቾች አማካኝነት ቱርክ ላይ የወሃቢያ ስልጠና ሲወስዱ ከርሞ እስላማዊ መንግስት የመመስረት እቅዳቸው አሁን በግልፅ ፍጥጥ ብሎ መጣ። የእራሷን ፊደል የቀረፀችውን የሀገራችንን ቋንቋን በመናቅ በእስላም ቋንቋ ቤተመንግስቱን እና የክርስታን ደሴት የሆነችዋን ኢትዮጵያን አራከሷት¡ ጠ/ሚሩ ክርስቲያን መስለው እንዳታለሉን ቀደም ብለንም ተናግረን ነበር።
ድሮም አህመድ የሚል የአባት ስም ይዘው እንዴት ይታመናሉ¿ ይህ ነው እንግዲህ የወሃቢያ አለማ¡ ወሃቢያ የሆኑትን ጠቅላይ ሚ/ሩን እና አህመዲን ጀበል ሀገራችን ኢትዮጵያን ከመናዳቸው በፊት ለፍርድ በማቅረብ ሽብርን ቀድመን እንከላከል፤ ልብ ያለው ልብ ይበል¡
t.me/IbnuHashm
ещё
157
0
4 17 24 ноя, 20:40
በነገራችን ላይ ይሄ በመስቀል እና በቀሚስ ሽፋን ስር ተደብቆ እየሸቀለ የሚገኘው ዩትዩበር ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በከፍተኛ ሁኔታ ድንበር እያለፈ ነው። ሙስሊሙን ህዝብ በሉት፤ ጨርሱት እያለ በአደባባይ እየቀሰቀሰ ነዉ። እንደዚህ ዓይነት ባዶ ቅል ተሸክመው የሚዞሩ፣ የህዝብን ሰላምና ደህንነት እንደ ቀላል የሚቆጥሩ ሰዎች ላይ አስተማሪ እርምጃ ካልተወሰደባቸው ለዘመናት ተከባብሮና ተዋዶ አብሮ የኖረውን ህዝብ በሀሰተኛ ትርክት ማጋጨታቸው አይቀርም።
ህግና ስርዓት ባለበት ሀገር በአንድ ሀይማኖት ላይ የሚደረግን እንዲህ ያለ ግልፅ ቅስቀሳ ዝም ብሎ ማለፍ የነገውን ችግር ይበልጥ ማወሳሰብ ብቻ ነው የሚሆነው።
t.me/IbnuHashm
ещё
435
0
13 24 ноя, 16:44
BTW ኢብኑ ብሎ የሚጀምረው ስያሜ'ኮ የሚገርም ነው፤ በጣም የምወደዉም ቅጥያ ነዉ። በተለይ ለእኔ አይነቱ አባቱ ሐሽም ለሆነ ሰው ይህ ቅጥያ ሲጨመርበት የተለየ ስም ይሰጠዋል። Ibnu Hashim ሲባል የራሱ የሆነ ግርማ ሞገስ አለው። ብዙ ሰዎችም የተለየ ስም እንደሆነ ይነግሩኛል። ነገር ግን አሁን አሁን ላይ ይህንን ቅጥያ የያዙ የሆኑ የሰነፍያ ቡድኖች በድርጊታቸውና በባህሪያቸው ስያሜውን አግማሙት፤ መጥፎ ገፅታም እንዲላበስ አድረጉት።
እኔ ደግሞ ከእነዚህ ቡድኖች ጋር የምመሳሰለዉ የስማችን መነሻ በሆነው ኢብኑ በሚለው ቅጥያ እንጂ ከዚያ ውጭ በምንም ነገር አንመሳሰልም። በአስተሳሰብ፣ በፅሁፍ፣ በአቋም፣ በምንከተለው መንገድ እና በሌሎችም በርካታ ነገሮች እንለያያለን፤ አንድ ልንሆንም አንችልም።
እንደነርሱ ሙስሊም ወንድሞቼን እና እህቶቼን አልሳደብ፣ አላንቋሽሽ፣ አላከፍር፣ በፊርቃ አልከፋፍል፣ የሆነ ቡድን ስም እየሰጠሁ ከእስልምና እያስወጣሁ አላሸማቅቅም። እነዚህን ነገሮች አጥብቄ እንደምቃወምም ታዉቃላችሁ። በአስተሳሰብም ሆነ በአቋም ከነርሱ የተሻለ ሰው እንዳለ ለማሳየት ሲባል እኔ በስሜ ምክንያት እንደ አብረሃም በግ መስዋዕትነት መክፈል የለብኝም😄 ባልሰራሁት ስራና በሌለሁት ነገር ስሜ በጅምላ ተነስቶ እንዲፈረጅ አልፈልግም።
እነዚህ ሰዎች በሚሰሩት ስራ አንዴ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ኢብኑ ወይም አቡ የሚለዉን ቅጥያ እንዲጠላ አድርገውታል። ስለዚህ ከዚህ አላስፈላጊ መጠላለፍ ለመውጣት እና የራሴን ማንነት በግልፅ ለማስቀመጥ ስሙን መቀየር ጥሩ እንደሆነ ይሰማኛል።
t.me/IbnuHashm
ещё
342
1
16 24 ноя, 14:49
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней