Аналитика Telegram-канала
Подписчики
15 045
Охват за 24 ч
2,1K
ER за 24 ч
13,65%
Публикаций
6 089

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
7 ноя10 ноя13 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

11.1112.1112.1112.1112.1112.11
345
Средний охват
521
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

114
Упоминаний
96
Из них репостов
29
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 6 089 2 из 6 089
Фото
አንድ ወንድማችን ሒሳቡን ወደ ሗላ ጎርጉረው 190 ሚሊዮን ብር ግብር ክፈል አሉት:: ቀጥ ብሎ ኃላፊው ጋር ገባና ምስጋና አቀረበ:: እኔ እኮ አምስት ስድስት ሚሊዮን ብር ይመጣብኛል ብዬ በስጋት ነበርኩ:: ምክንያቱም ያለኝ የሌለኝን ሽጬ, ዘመድ አዝማድ አስቸግሬም ቢሆን ለመክፈል ትግል ውስጥ እገባ ነበር:: የማይከፈል ግብር ቆልላችሁ አስደሰታችሁኝ:: ደስ ካላችሁ 390 ሚሊዮን ብታደርጉት ምን አገባኝ ... ብሎኣቸው ቤቱ ተመልሶ ዘና ብሎ እየቃመ ነው::
ещё
328 3 25 12 ноя, 22:15
Фото
ቻይና ጭነት በ ሙሉ ኮንቴይነር (FCL) ወይም በጥምር (LCL) ጭነት ያላችሁ ወይም መጓዝ የምትፈልጉ በዚህ WeChat ጊቡ:: ዊቻት እንደሌላው App አይደለም:: የቻይና ቴሌብር በሉት:: ከ Alipayም ይለያል:: ስለዚህ ማንነታችሁን ለማጣራት ሲል ቶሎ አየር ላይ አያውላችሁም:: ቢሆንም በጓደኛ ዕርዳታ ጫኑት:: ለቻይና ንግድ ቁጥር አንድ ነው:: የሌላችሁ ኢትዮጵያውያን በቴሌግራም ጊቡ:: ከዚያ ሥራዎቻችን በ dinaret.com ፖርታል እንከውናለን:: - አዲሶች ከስልጠና እንነሳለን:: - ቢሮ ቅጥር ላይ ያላችሁ ብትሰለጥኑም ባትሰለጥኑም የመጀመሪያ step ንግድ አካባቢ መቀጠር ወይም ውር ውር ማለት አለባችሁ:: ከዚያ በአንድ እግራችሁ ብቻ ከቢሮ ትወጣላችሁ:: ከቢሮ ከወጣችሁ በሗላ ደግሞ ለተወሰነ ጊዜ ቢሮው ከውስጣችሁ እስኪወጣ አገር ውስጥ ተፍ ተፍ ትላላችሁ:: ከደንቦች ጋር እየተደነባበራችሁ እየታሸገባችሁ ወይም ውጭ ወጣ ብላችሁ በሻንጣም በቋንጣም እያላችሁ ከቱርክም ከዱባይም ከቻይናም ሄድ መለስ ነው:: መከራው እዚሁ እኛው ጋር ነው:: ግን ትንቅንቅ የግድ ይላል:: ድሮ ዓርብ ማታ ዱባይ ገብቼ ቅዳሜ ገዝቼ በእሁድ የሌሊት ፍላት ተመልሼ ሰኞ ረፋድ ሥራ እገባ ነበር:: አይ የጉራንስ ልብ!
ещё
404 0 3 12 ноя, 11:48
የሆነ ጥናት:- 94% ኢትዮጵያዊ ለልጆቹ ማውረስ የሚችለው ኃይማኖት ብቻ ነው ይላል::
ещё
360 0 7 12 ноя, 10:29
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней