Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 744
Охват за 24 ч
379
ER за 24 ч
13,81%
Публикаций
2 191
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
22 окт25 окт28 окт
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
26.1027.1027.1028.1028.1028.10
178
Средний охват
475
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
25
Упоминаний
24
Из них репостов
4
Каналов
8
Упоминаний
0
Из них репостов
3
Каналов
Последние посты
3 из 2 191 2 из 2 191
ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ለረጅም ዓመታት ላገለገሉ ሰራተኞች በባልደረቦቻው ሽኝት ተደረገ።
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ ሬጅስትራሮች፣ የቡድን መሪዎች እና ሰራተኞች በተገኙበት ማክሰኞ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ልደታ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት አዳራሽ ለረጅም ዓመታት ተቋሙን ከባለሙያነት እስከ ኃላፊነት ላገለገሉ ሰራተኞችቀደም ብሎ በፍርድ ቤቱ እውቅና እና ሽልማት የተደረገላቸው ቢሆንም በስራ ባልደረቦቻቸዎ ዳግሞ ሽኝት ተደረገላቸው።
ሽኝት የተደረገላቸው ሁለት የቀድሞ ሴት ኃላፊ ሰራተኞች ወይዘሮ ታደለች ጥላሁን ጋሼ የበጀት እና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የነበሩትና ለ39 ዓመታት ያገለገሉት ሲሆኑ ሌላኛዋ ወይዘሮ እጅጋየሁ ካሴ አየለ አስተባባሪ ሬጅስትራር በመሆን ባጠቃላይ ለ42 ዓመታት ከ 7 ወራት በጥንካሬ ያገለገሉ ናቸው። በሽኝቱ ስለ ቀድሞ ኃላፊዎቹ እና የስራ ባልደረቦች በፍርድ ቤቱ አመራሮች እና በባለሙያዎች ስለ ጥንካሪያቸው፣ ተግባቦታቸው እና ኃላፊነታቸውን በተገቢው ለረጅም ዓመታት በአግባቡ ስለመወጣታቸው ተነግሯል። በመርሐግብሩ የስጦታ ማበርከት የተደረገ ሲሆን ተሸኚዎቹም የተሰማቸውን ስሜት አካፍለዋል።
ещё
196
1
28 окт, 09:17
ещё
96
0
28 окт, 09:17
ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ለረጅም ዓመታት ላገለገሉ ሰራተኞች በባልደረቦቻው ሽኝት ተደረገ።
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ ሬጅስትራሮች፣ የቡድን መሪዎች እና ሰራተኞች በተገኙበት ማክሰኞ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ልደታ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት አዳራሽ ለረጅም ዓመታት ተቋሙን ከባለሙያነት እስከ ኃላፊነት ላገለገሉ ሰራተኞችቀደም ብሎ በፍርድ ቤቱ እውቅና እና ሽልማት የተደረገላቸው ቢሆንም በስራ ባልደረቦቻቸዎ ዳግሞ ሽኝት ተደረገላቸው።
ሽኝት የተደረገላቸው ሁለት የቀድሞ ሴት ኃላፊ ሰራተኞች አን
ወይዘሮ ታደለች ጥላሁን ጋሼ የበጀት እና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የነበሩትና ለ39 ዓመታት ያገለገሉት ሲሆኑ ሌላኛዋ ወይዘሮ እጅጋየሁ ካሴ አየለ አስተባባሪ ሬጅስትራር በመሆን ባጠቃላይ ለ42 ዓመታት ከ 7 ወራት በጥንካሬ ያገለገሉ ናቸው። በሽኝቱ ስለ ቀድሞ ኃላፊዎቹ እና የስራ ባልደረቦች በፍርድ ቤቱ አመራሮች እና በባለሙያዎች ስለ ጥንካሪያቸው፣ ተግባቦታቸው እና ኃላፊነታቸውን በተገቢው ለረጅም ዓመታት በአግባቡ ስለመወጣታቸው ተነግሯል። በመርሐግብሩ የስጦታ ማበርከት የተደረገ ሲሆን ተሸኚዎቹም የተሰማቸውን ስሜት አካፍለዋል።
ещё
1
0
28 окт, 05:34
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней