Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 212
Охват за 24 ч
19
ER за 24 ч
0,59%
Публикаций
932

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
23 окт26 окт29 окт
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

22.1024.1026.1026.1026.1027.10
3
Средний охват
7
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

102
Упоминаний
27
Из них репостов
49
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 932 2 из 932
Фото
📹YouTube አዲስ Update Android እና Ios App ላይ ሊያደርግ ነዉ። በዚህም Update ስልካቹ ላይ YouTube ስትከፍቱ ከላይ በግራ በኩል "➕" ምልክት ወይም Custom feeds አማራጭ ታገኛላቹ። ይሄም የሚጠቅመዉ "➕" ምልክቱን ተጭናቹ እናንተ ማየት የምትፈልጉትን የቪዲዮ አይነት ትፅፋላቹ ለምሳሌ "ለስለስ ያለ ሙዚቃ" ብላቹ ብትፅፉ ከላይ Save ሆኖ ይቀመጥና ሁልጊዜ YouTube ስትከፍቱ ከላይ ታገኙታላቹ እሱን ስትጫኑ ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎችን ታገኛላቹ። እንደዚህ እያደረጋቹ ለNormal ተጠቃሚዎች እስከ 3 ድረስ, Premium ተጠቃሚዎች ደሞ 8 ድረስ custom feeds ማድረግ ይችላሉ። በዚህም ሁልጊዜ እየገባቹ ተመሳሳይ ይዘት ለማየት Search ማድረግ አይጠበቅባችሁም ማለት ነዉ። 🔥ይሄ Update በቅርቡ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይደርሳል።
ещё
2 0 17 27 окт, 22:32
በዚህ ቦት አማካኝኘት Gemini pro version በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ 15 ሰው በመጋበዝ ወይም $2 በመግዛት https://t.me/hubxshop_bot?start=aekb6ra0
ещё
1 0 14 26 окт, 12:14
✅ስልካቹ ላይ ሰዉ Hacked አንዳያደርጋችሁ ይህን አስተካክሉ:- ➡️ወደ Setting ግቡና Security & Privacy ሚለዉን ንኩ ➡️ከዛ ወረድ በሉና More security setting ሚለዉን ንኩ ➡️በመቀጠል ከታች "Device admin app" ሚለዉን ነክታቹ ሰትገቡ እዛ ዉስጥ የምትፃፃፉትን የምታወሩትን የሚከታተሉ አፖች አሉ እየነካቹ በመግባት "Deactivate " ሚለዉን በመንካት ደንነታቹን መጠበቅ ትችላላቹ:: ከጠቀማችሁ 👍
ещё
2 0 17 26 окт, 08:54
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней