Аналитика Telegram-канала
Подписчики
566
Охват за 24 ч
75
ER за 24 ч
13,25%
Публикаций
187
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
21 ноя23 ноя26 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
17.1118.1121.1125.1125.1126.11
24
Средний охват
52
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
4
Упоминаний
2
Из них репостов
4
Каналов
1
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 187 2 из 187AntiGravity Argon/Hydrogen
Gemini Pro
Gemini Plus
አለኝ በራሳቹህ Email ነው Activate የማደርግላቹህ ሳያልቅ ቶሎ ውሰዱ Computer science እና ለ Software engineering ተማሪዎች forward አድርጉላቸው።
ещё
52
1
2 1 26 ноя, 09:14
🎓🔥 ተማሪ ነዎት? ይህን ዕድል በቀላሉ አያልፉት!
📚 Coursera Premium — ለ12 ሙሉ ወራት!
እንግሊዝኛዎን ማሻሻል ይፈልጋሉ? 🇬🇧 ወይስ Programming፣ AI፣ Business ወይም ሌላ ተፈላጊ ክህሎት መማር?
💡 ዩኒቨርሲቲ የማያስተምርዎትን ክህሎት እራስዎ ላይ ኢንቨስት በማድረግ ይማሩ!
✅ እንግሊዝኛን፣ Communication እና ሌሎች የቋንቋ ክህሎቶችን ያሳድጉ።
✅ ከGoogle፣ IBM እና ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች የሚቀርቡ ኮርሶችን ይማሩ።
✅ AI፣ Programming፣ Digital Marketing፣ Business እና ሌሎች ተፈላጊ ክህሎቶችን ያግኙ።
✅ በፓኬጁ ውስጥ በሚካተቱ ኮርሶች ላይ ትምህርትዎን ሲያጠናቅቁ Certificate ያግኙ። 🏆
✅ በራስዎ ፍጥነት፣ በፈለጉት ሰዓት ይማሩ።
🎯 ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ለሥራ ፈላጊዎች፣ ለFreelancers እና ለሁሉም መማር ለሚፈልጉ!
💰 ለ12 ወር — 2,000 ብር ብቻ! 🔥
🚀 አንድ ዓመት ይሄዳል። ጥያቄው፣ ከዓመት በኋላ ምን አዲስ ክህሎት ይኖርዎታል?
📩 ለመመዝገብ አሁኑኑ Inbox ያድርጉ!
@Mohammed_nuru
📢 EthioRise Tech | በእውቀት እንደግ!
ещё
21
0
2 25 ноя, 20:50
📱🔥 ቀሪ ሂሳብ ሳይኖርህ መደወል ትችላለህ! የጥሪውን ወጪ ሌላ ሰው ይከፍላል! 😲
Ethio telecom ጥሪ በወዳጅ (Pay for Me) የተባለ ጠቃሚ አገልግሎት አለው።
📞 1️⃣ ለአንድ ጊዜ ጥሪ
ቀሪ ሂሳብ ከሌለህ፣ ከምትደውልለት ቁጥር በፊት * ጨምር።
ለምሳሌ፦ *0912345678
ተቀባዩ የጥሪውን ወጪ እንዲከፍል ጥያቄ ይቀርብለታል። 1 ተጭኖ ከተስማማ ጥሪው ይገናኛል።
❤️ 2️⃣ *945# — ለጓደኞችና ለወላጆች (Whitelist)
እስቲ አስብ፤ እናትህ ወይም ጓደኛህ ብዙ ጊዜ ሊደውልልህ ይፈልጋል፣ ግን ቀሪ ሂሳብ የለውም።
✅ አንተ *945# በመደወል ቁጥሩን በWhitelist ውስጥ ማስመዝገብ ትችላለህ።
ከዚያ በኋላ በPay for Me አገልግሎት ሲደውልልህ፣ የጥሪውን ወጪ አንተ ትሸፍናለህ። በየጊዜው ፈቃድ መስጠትም አያስፈልግህም።
😄 በተለይ ለወላጆችህ ጠቃሚ ነው፤ «ካርድ የለኝም» ብለው ሳይጨነቁ ሊያናግሩህ ይችላሉ!
⚠️ የጥሪው ወጪ ከአንተ ሂሳብ ስለሚቆረጥ፣ የምታምናቸውን ሰዎች ብቻ በWhitelist ውስጥ አስገባ።
━━━━━━━━━━━━━━
💬 ይህን አገልግሎት ታውቁት ነበር?
🔁 ለጓደኞቻችሁና ለወላጆቻችሁ Share አድርጉ!
🚀 EthioRise Tech 🇪🇹
👉 @EthioRiseTech
#EthioTelecom #TechTips #EthioRiseTech
ещё
14
0
2 25 ноя, 19:31
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней